በመጪው ሳምንት ከ200 ሺህ በላይ የዓሳ ጫጩቶች በጣና ሐይቅ ይሰራጫሉ።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጣና ሐይቅ ላይ የዓሳ ልማትን የማስፋፋት ሥራ እየተሠራ መሆኑን የባሕር ዳር ዓሳ እና ሌሎች የውኃ ላይ ሕይወት ምርምር ማዕከል አስታወቀ።
የምርምር ማዕከሉ በመጪው ሳምንት ከ200 ሺህ በላይ የዓሳ...
ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማትን ለማሻሻል በሚሠሩ ሥራዎች ሁሉም እንዲረባረብ ጥሪ...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታን ለማሳደግ ክልሉ ለአካባቢ እና ለአረንጓዴ ልማት ጥበቃ ሥራዎች ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ገልጿል።
ኢትዮጵያ ለአየር...
“የፍትሕ ተቋማትን አገልግሎት አሰጣት የሚያሳልጥ ሀገራዊ ማሻሻያ ተደርጓል” የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ
ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ የፍትሕ ማሻሻያውን መነሻ በማድረግም የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ፣ ፖሊስ ኮሚሽን እና የክልሉ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በክልሉ ለሦስት ዓመታት ተግባራዊ የሚደረግ የአገልግሎት ማሻሻያ ሰነድ አዘጋጅተዋል።
የአማራ...
ከ791 ሺህ በላይ እንሰሳት አፋጣኝ የእንሰሳት መኖ እንደሚያስፈልጋቸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አደጋ መከላከልና...
ሰቆጣ: ታኅሳስ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በተከሰተው ድርቅ ምክንያት በዝቋላ፣ በስሃላ ሰየምት እና በአበርገሌ ወረዳዎች ብቻ ከ791 ሺህ 596 በላይ እንሰሳት አፋጣኝ የእንሰሳት መኖ እንደሚያስፈልጋቸው የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት...
“የታጣቂዎችን የተሳሳተ ዓላማ በውል በመገንዘብ የክልሉ ሕዝብ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር ተቀናጅቶ ዘላቂ ሰላም ማስፈን...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮማንድ ፖስቱ ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ አመራሮች እንዲሁም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የጸጥታና የደኅንነት ኃላፊዎች ጋር በመኾን በቀጠናው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት በጎንደር ከተማ አካሂዷል። የሰሜን ምዕራብ ዕዝ...








