ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት የገዳማት መምሪያ ኀላፊ እና የደባርቅ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የአራቱ ጉባዔያት መምህር አባ ተክለ ሃይማኖት ኃይለ ማርያም ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆችን ለማዳን መርገመ...
“ማርያም አዘነች፤ አብዝታም አለቀሰች”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሄሮዶስ እንዳይገድልባት ሽሽት በበረሃ የተንከራተተችለት፤ ጥም እና ርሃቡን የታገሰችበት፤ እሾህ እና አሜካላውን ያቻለችለት፣ ከአራዊት ጋር የታገለችበት ልጇ እና ወዳጇን በመስቀል ላይ ሲሰቅሉት አንጀቷ እየተላወሰ አዘነች፤ እንባዋ እንደ ምንጭ...
ትውልዱ እንደ ዳክረስ ልቡ የደነደነ መኾን የለበትም።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በስቅለተ ዓርብ ከሚታወሱ ሁነቶች መካከል በኢየሱስ ክርስቶስ ግራ እና ቀኝ የተሰቀሉት የሁለቱ ወንበዴዎች ታሪክ አንዱ ነው።
በማኅበረ ቅዱሳን መቅረዝ ትምህርት ቤት የግዕዝ እና የግብረገብ መምህር የኾኑት ሰናይ ደጉ ለአሚኮ...
የእርድ እንስሳት ገበያን ለማረጋጋት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ እንስሳትን እና የእንስሳት ተዋጽኦ ምርቶች አቅርቦትን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሳ ሀብት...
ልጅ የአባቱን ምክር አለመስማቱ ያመጣው ጣጣ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዛሬ ባለታሪካችን በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ የአዲስ ዓለም ከተማ ነዋሪ የኾኑት አባት ናቸው።
ለረጅም ዓመታት አካባቢያቸውን በሰላም አስከባሪነት ሲያገለግሉ ኖረዋል፤ ዛሬም እያገለገሉ ይገኛሉ።
ነገር ግን ከሰሞኑ...







