220 ሺህ የቤተሰብ አባላት በአነስተኛ መዋጮ የጤና መድኅን ተጠቃሚ መኾናቸውን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ጤና...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የ2016 ዓ.ም ጤና መድኅን ሥራዎችን አስመልክቶ ከአጋሮቹ ጋር በጎንደር ከተማ መክሯል። በምክክሩ ከሁሉም የከተማ አሥተዳደሩ ጤና ተቋማት የተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች፣ በየደረጃው ከሚገኙ ክፍለ...

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ቁሳቁስ ለእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ።

እንጅባራ: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሂውማን ብሪጅ ከተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የሕክምና ቁሳቁስ ለእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ አድርጓል። የህክምና ቁሶቹ ለሆስፒታሉ ተገልጋዮች የተሻለ የጤና አገልግሎት ተደራሽ...

“ለበዓል ወደ ክልሉ የሚመጡ እንግዶች በሰላም በየብስም ኾነ በአየር የትራንስፖርት አማራጮች መምጣት እንዲችሉ ቅድመ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያየ አቅጣጫ ወደ ክልሉ የሚገቡ የየብስ ትራንስፖርት እንቅስቃሴዎችን ሙሉ ለሙሉ ለማስጀመር እየተሠራ መኾኑን የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) ከየብስ ትራንስፖርት አንጻር...

በሰቆጣ ቃልኪዳን የማስፋፋት ምዕራፍ ትግበራ ሕጻናትን ከመቀንጨር እና ከሞት መታደግ እንደተቻለ ጤና ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ቃልኪዳን የ2015 ዓ.ም አፈጻጸም ግምገማ፣ የ2016 ዓ.ም ዕቅድ ማጽደቂያ፣ የምግብ ሥርዓት ትራንስፎርሜሽን ማስተዋወቂያ የከፍተኛ አመራር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ እንደተገለጸው የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና አይ...

“ጥምቀትን በጎንደር ሃይማኖታዊ መሰረቱን እና ድምቀቱን በጠበቀ መንገድ እንዲከበር ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገ ነው” ...

ጎንደር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር ቅጥር ግቢ ውስጥ የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። የክልል እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ነዋሪዎች ጥምቀተ ባሕሩን በማጽዳቱ ሥራ ተሳትፈዋል። የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም...