በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቤቶች የተጠናከረ የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራም እንደሚጀመር ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የተጠናከረ እና በቅንጅት የሚሠራ የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራም እንደሚጀመር ተገልጿል። ከተማ አሥተዳደሩ ለ25 ሺህ ተማሪዎች በቅርቡ ምገባ ለማስጀመር በሚያስችል እቅድ ላይ...
“ሰላም የሁሉም ነገር መነሻ ነው” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን "ሰላማችን ለነጭ ወርቅ ምድራችን" በሚል መሪ ቃል ነክልል እና ዞን አመራሮች፣ ከፍተኛ የጸጥታ የሥራ ኀላፊዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች ውይይት እና ምክክር እያካሄዱ ነው።
በምክትል ርእሰ...
ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር ያደረገችዉ የወደብ ስምምነት እንዳስደሰታቸው የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡
ደሴ: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪዎቹ በከተማው አደባባይ ላይ በመገኘት ደስታቸውን ገልጸዋል፡፡ አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የከተማዋ ነዋሪዎች የኢትዮጵያ የወደብ ፍላጎት ምላሽ እያገኘ ነው ብለዋል፡፡
ወደቡ ሀገሪቷን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ከማድረጉም ባለፈ ለቀጣናው ሀገራት ሰላም እና ደኅንነት...
ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብቶች እና የጎንደር ሰላምና ልማት ማኅበር በድርቅ ለተጎዱ የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ...
ጎንደር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብቶች እና የጎንደር ሰላምና ልማት ማኅበር በሰሜን ጎንደር ዞን በድርቅ ለተጎዱ የማኅበረሰብ ክፍሎች ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ እህል ድጋፍ አድርገዋል።
ሁለቱ...
“የኑሮ ውድነቱን ችግር ለመቅረፍ ሰላምን በማስፈን ሸማች ተኮር ምርትን ማሳደግ እና ሕጋዊ የንግድ ሥርዓትን...
ጎንደር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ “በተደራጀ አቅም የኑሮ ውድነትን ማረጋጋት” በሚል መሪ መልዕክት ከጎንደር ቀጣና የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኀላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ...








