የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እና ልዩ ልዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል። የጁሊያን ዘመን አቆጣጠርን የሚከተሉ የምሥራቅ እና ኦሬንታል ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስትያናት የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል በድምቀት...

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አከባበር እና የስጋ ቅርጫ፡፡

ቅርጫ በስፋት ከሚከወንባቸው በዓላት መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አንዱ ነው። በበዓሉ ሰዎች በየአካባቢያቸው ተሰባስበው እንደየ አቅማቸው የእርድ በሬ በመግዛት አርደው ይከፋፈላሉ። አቶ እያያ እያሱ በደብረ ታቦር ከተማ ይኖራሉ። ፊሪዳ አርደው በማቃረጥ ተጨማሪ ገቢ...

“ለወገኖቻችን የበዓል መዋያ ድጋፍ ስናደርግ በደስታ ነው” የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ሥራ አሥኪያጅ ወርቁ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በባሕርዳር ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፍ የተደረገላቸው ወገኖችም ስለ ድጋፉ አመሥግነዋል፡፡ ወይዘሮ ወርቄ አሥረስ...

“በዓሉን ስናከብር በኢትዮዽያዊ ጨዋነት እና የመረዳዳት ባሕላችን ሊኾን ይገባል” የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ...

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ለመላዉ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን፤ በዓሉን ስናከብር ኢትዮዽያዊ ጨዋነት እና የመረዳዳት ባሕላች ሊኾን ይገባል ብለዋል። በክልላችን የተገኘነዉን አንፃራዊ ሰላም ወደ...

“የሕዝቡን የመረዳዳት እና የመደጋገፍ እሴት ማስቀጠል ያስፈልጋል” ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ሠራተኞች እና የሥራ ኀላፊዎች የልደት በዓልን አስመልክቶ ከደመወዛቸው በማዋጣት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው እና ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል። የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ...