“እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለከተራ እና የጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ በመልካም ምኞት መልዕክታቸው የጥምቀት በዓል ለዓለም ያበረከትነው የሀገር እና የሕዝብ ሐብት እና ቅርስ...
በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ታቦታት ከየአድባራታቸው ወጥተው ወደ ባሕረ ጥምቀቱ በመሔድ ላይ ናቸው።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ካህናት፣ ዲያቆናት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና ምዕመናን በዝማሬ እና በሽብሸባ ታቦታትን አጅበው ወደ ታቦታቱ ማደሪያቸው በማቅናት ላይ ናቸው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን
የከተራ በዓል በባሕርዳር ዓባይ ማዶ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በተለምዶ ዓባይ ማዶ በሚባለው አካባቢ የሚገኙ ታቦታት በዓባይ ዳር ወደ ሚገኘው ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።
በጥምቀተ ባህሩ አስራ ሰባት ታቦታት ይወርዳሉ። የየአብያተ ክርስቲያናቱ የሰንበት ተማሪዎች ያሬዳዊ...
ለጠንካራ ፓርቲ ጠንካራ አደረጃጀት ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን ገምግሟል።
በመድረኩ ከዞኖች፣ ከከተማ አሥተዳደሮች እና ወረዳዎች የመጡ የአደረጃጀት ዘርፍ መሪዎች ተሳትፈዋል።
በልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል...
የጥምቀት አከባበር ከትናንት እስከ ዛሬ።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እያንዳንዱ ሰው ስለ ጥምቀት በዓል ቢጠየቅ የኾነ ትዝታ ይኖረዋል። ለዛሬ ግን ሁለት የዕድሜ ባለጸጋዎችን የትናንት ትዝታቸውን ከዛሬው ሁነት ጋር በንጽጽር እንዲህ አጫወቱን።
እማሆይ የሺወርቅ አስረስ ይባላሉ፤ የባሕር ዳር ከተማ...








