ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐ-ግብር የሚማሩ ተማሪዎቹን እየተቀበለ መኾኑን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ቅበላ ጥር ስድስት ቀን 2016 ዓ.ም መጀመሩንም ገልጿል። የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ብርሃን ደጀን እንደገለጹት በክልሉ የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም በመጠቀም ዩኒቨርሲቲው...
“ጥምቀትን በጎንደር በድምቀት ለማክበር በቂ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል” የጎንደር ከተማ አስተዳደር
ባሕር ዳር: ጥር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጥምቀት በዓልን በደመቀ ሁኔታ በጎንደር ከተማ እንዲከበር የዝግጅት ሥራዎች እየተጠናቀቁ መኾኑን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ::
የጎንደር ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኀላፊ አበበ ላቀው የጥምቀት በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር...
የክልሉ የመንግሥት ሠራተኞች ያጋጠመውን የጸጥታ ችግር ተቋቁመው በተገቢው መንገድ መሥራት መቻላቸውን የክልሉ ሲቪል ሰርቪስና...
ጎንደር: ጥር 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ኮሚሽን የ2016 በጀት ዓመት የስድስት ወር የእቅድ አፈጻጸሙን ከተቋሙ የጎንደር ቀጣና የሥራ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች ጋር በጎንደር ከተማ ገምግሟል።
የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ እና...
በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።
ደሴ: ጥር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር በደቡብ ወሎ እና በሰሜን ወሎ ዞኖች ለሚገኙ ጤና ጣቢያዎች እና ጤና ኬላዎች የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል።
የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር ዳይሬክተር...
ከ6 ሺህ በላይ በምገባ መርሐ ግብር መታቀፍ ያለባቸው ተማሪዎች መለየቱን የደሴ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
ደሴ: ጥር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከተስፋ ድርጅት ደሴ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር የተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብርን በደሴ ከተማ አስጀምሯል፡፡
የምገባ መርሐ ግብሩ በሮቢት እና በመርሐ ጥበብ ትምህርት ቤት የሚማሩ 2 ሺህ ተማሪዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ...








