በአማራ ክልል የተከሰተውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት ተጨባጭ ሥራዎችን ማከናወኑን የክልሉ የኀብረት ሥራ ማኀበራት...

ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት ለመቀነስ በጥናት በተለዩ 12 ዞኖች እና ስድስት ከተሞች የገበያ ማረጋጋት ተጨባጭ ሥራዎችን መሥራቱን በባለሥልጣኑ የእቅድ፣ በጀት ዝግጅት፣ ክትትል እና...

“ታሪክና ሃይማኖት የሚነገርባት፣ ጥበብ የመላባት”

ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለቀናት ታቦታት ከመንበራቸው እየወረዱ ወደ ጥምቀተ ባሕር ይጓዙባታል፣ ግርማ እና ሞገስን ያጎናፅፏታል። በዚያች ከተማ የሚገኙ ክርስቲያኖች በየቀኑ ለታቦታት ክብር ይሰጣሉ፣ ታቦታት የሚመላለሱባቸውን ጎዳናዎች ያስውባሉ፣ ለመረማመጃ ያማረውን...

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለ84ኛ ጊዜ ለሚከበረው የአገው ፈረሰኞች በዓል እንግዶች እንዲታደሙ ጥሪ አቀረበ።

ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዊ ብሔረሰብ ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው በሰጡት መግለጫ በየዓመቱ የሚከበረው የአገው ፈረሰኞች በዓል በጣሊያን ወረራ ጠላትን በመደምሰስ ነፃ ያወጡ ፈረሶችን ለመዘከር መኾኑን ጠቅሰዋል። በአገው ማኅበረሰብ ፈረስ ሁሉ ነገሩ ነው...

የኅብረት ሥራ ማኅበራትን የአሠራር ሥርዓት ለማዘመን የሪፎርም መመሪያ መዘጋጀቱን የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት...

ደሴ: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሥልጣኑ የ2016 በጀት ዓመት የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸሙን በኮምቦልቻ ከተማ ገምግሟል፡፡ በአማራ ክልል ከ8ሺህ በላይ መሰረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት እና ከ74 በላይ ዩኒየኖች በሥራ ላይ መኾናቸውን የክልሉ ኅብረት ሥራ ማኅበራት...

የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከ130 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ትምህርት ቤት ገንብቶ አስመረቀ፡፡

ደሴ: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከ130 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ ትምህርት ቤት ገንብቶ አስመርቋል፡፡ በከተማው የተገነቡት ትምህርት ቤቶች ስድስት ሲኾኑ ከፌዴራል እና ከክልሉ መንግሥት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የተገነቡም ናቸው፡፡ የትምህርት ቤቶቹ መገንባት...