የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ።
ሰቆጣ: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው የሁለት ቀናት ቆይታ የተለያዩ ጉዳዮች ተነስተው ይመከርባቸዋል ተብሎ ይጠበቃል። በመጀመሪያ ቀኑ የምክር ቤቱ ስብሰባ...
የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መጽሐፍትን በሁሉም ትምህርት ቤቶች እንደሚያሰራጭ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት...
ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባሉ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መተግበር የጀመረው በዚህ ዓመት ነው።
በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በዚህ ዓመት ይተግበር እንጅ የማስተማሪያ...
“ሰላም ለማምጣት ወሳኙ እና አዋጩ ቁጭ ብሎ መነጋገር ነው” የክምር ድንጋይ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ በክምር ድንጋይ ከተማ በወቅታዊ ጉዳዮች የሕዝብ ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ፣ የደቡብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ...
በተፋሰስ ልማት ሥራዎች የአፈር እርጥበትን መጠበቅ በመቻሉ ምርታማ መኾናቸውን አርሶ አደሮች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የ2016 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብርን በአደንጉር ቀበሌ አካሂዷል።
በከተማ አሥተዳደሩ 15 ተፋሰሶች መኖራቸውን የጠቀሱት የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ ደስታ ሞላ ተፋሰሶቹ...
የአማራ ሕዝብ ለባሕል እና እሴቶቹ ዳብረው መቀጠል የሚያደርገውን አበርክቶ አጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም...
ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ክረምቱ አልፎ የበጋው ፀሐይ ከመምጣቱ በፊት መሸጋገሪያ የኾነው ከሕዳር እስከ መጋቢት ድረስ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላት በስፋት እና በድምቀት ይከበራሉ፡፡ በአማራ ክልልም በየአካባቢው በተለያዩ ስያሜዎች...








