የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በገበታ ለትውልድ የሚለማዉን ሎጎ ሐይቅ እየተመለከቱ ነው።
ደሴ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የሚለማውን ሎጎ ሐይቅ እየተመለከቱ ነው።
ሎጎ ሐይቅ በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኝ ለዕይታ ማራኪ ቦታ ሲኾን የቱሪስት መስህብነቱን የበለጠ ለማሳደግ በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት...
ሴቶች የክልሉ ሰላም እንዲረጋገጥ እያደረጉት ያለውን አስተዋጽኦ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ሰላም አስጠብቃለሁ፤ ምንዳን ለልጆቻችን አወርሳለሁ" በሚል መሪ ሃሳብ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር እና የደቡብ ጎንደር ዞን ሴቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው።
በምክክር መድረኩ የመነሻ ጽሑፍ...
ወጣቱ ትውልድ ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት የሀገርን አንድነት ሊያስጠብቅ እንደሚገባ የሰቲት ሁመራ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።
ሁመራ: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሰቲት ሁመራ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ጽሕፈት ቤት "እኔም ለሀገሬ የሰላም ዘብ ነኝ" በሚል መሪ መልዕክት ከከተማዋ ወጣቶች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳይ ውይይት አካሂዷል።...
በድርቅ ምክንያት ለችግር የተጋለጡ ወገኖችን ለመርዳት እንደሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በዘጠኝ ዞኖች በ45 ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለችግር መጋለጣቸው በተደጋጋሚ ሲነገር ቆይቷል። የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋምም ከ16 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል።
የአማራ...
“አጅባር የሠጋሮቹ መገናኛ፣ የጀግንነት መፈተኛ”
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንደበኩር ልጅ እንክብካቤ የማይለያቸው፣ ባቄላ እና ገብስ የሚቆላላቸው፣ የጠራ ውኃ የሚቀዳላቸው፣ የተመቻቸ ማደሪያ የሚዘጋጅላቸው፣ ያማረ መዋቢያ የሚያሳምራቸው ያማሩ ፈረሶች እንደአሻቸው ይኾኑበታል፣ ከሜዳ ሜዳ እያካለሉ ሽምጥ...








