“በሐይቅ ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች የሀገራችንን የለውጥ ጉዞ ውጤቶች ማሳያ ናቸው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ...

ደሴ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የሐይቅ ከተማ እና የአካባቢው ነዋሪዎች ሰላማቸውን በመጠበቅ ልማትን ለማፋጠን እየሠሩ ያሉት ሥራ የሀገሪቱን እድገት እውን ለማድረግ የሚያግዝ ነው ብለዋል፡፡ አፈ...

“የተባበረ የሕዝብ እና የመንግሥት አቅም ለዘላቂ ልማት መረጋገጥ ዋስትና ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ደሴ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሐይቅ ከተማ አሥተዳደር በ77 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። ፕሮጀክቶቹ የከተማዋን እድገት ለማፋጠን ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ከድር መሐመድ ገልጸዋል። ኢንቨስትመንትን በመሳብ የሐይቅ ከተማን ...

“በቆዬው ባሕል እና እሴት በመመካከር ችግሮችን መፍታት ይገባናል” ወይዘሮ ገነት ወንድሙ

ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ሰላም አስጠብቃለሁ፣ ምንዳን ለልጆቻችን አወርሳለሁ" በሚል መሪ ሀሳብ የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር እና የደቡብ ጎንደር ዞን ሴቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። በመድረኩ የተገኙት ሴቶች የሰላም አምባሳደሮች እና...

በሐይቅ ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ።

ደሴ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልል፣ በከተሞች ተቋማዊ እና መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም (ዩ አይ አይ ዲ ፒ) እና በከተማ አሥተዳደሩ በጀት ከ77 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች በሐይቅ ከተማ ተመርቀዋል። የቢሮ...

“በሙሉ አቅማችን ለጋራ ዓላማችን ስኬት እንሥራ” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት "ያለንበት ሁኔታ እጅግ ተለዋዋጭ ውስብስብ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካልና ኢኮኖሚ ችግሮች ያሉበት ግን ደግሞ በሕብረት መቆም...