ለሀገር ባለውለታ ለኾኑት እቴጌ ጣይቱ በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ሐውልት ቆመላቸው።
ባሕር ዳር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ጀግናዋ ንግሥት እቴጌ ጣይቱ በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ሐውልት ቆሞላቸዋል። የሐውልት አሠሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ቄስ መልካሙ ላቀው ስመ ጥር የኾኑ ጀግኖችን መዘከር፣ ለተተኪው ትውልድ ታሪክን ለማስተማር ይረዳል...
ከጸጥታ ኀይሉ ጋር በመተባበር የአካባቢያቸውን ሰላም እንደሚያስጠብቁ የመሃል ሳይንት ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ደሴ: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደቡብ ወሎ ዞን ኮማንድፖስት ከመሃል ሳይንት ወረዳ የሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎቸና ከኅብረተሰቡ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት አካሂዷል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች እንዳሉት በጸጥታ ችግሩ የሰው ህይወት ጠፍቷል፣ ንብረት ወድሟል፣ ልዩ ልዩ የልማት...
እቴጌ ጣይቱ በደብረ ታቦር ከተማ ሐውልት ቆመላቸው።
ደብረ ታቦር፡ ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ እቴጌ ጣይቱ በደብረ ታቦር ከተማ የመታሰቢያ ሐውልት ቆሞላቸዋል።
እቴጌ ጣይቱ የተወለዱት ነሐሴ 12/1832 ዓ.ም በበጌምድር ደብረ ታቦር ነው። እቴጌዋ በደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ክርስትና...
በመካከር እና በመግባባት የቀደመ ሰላማችንን እንመልሳዋለን ሲሉ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
ደብረ ማርቆስ: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁሉም አንድ ኾኖ በመቆም፣ በመካከር እና በመግባባት የቀደመ ሰላማችንን እንመልሳዋለን ሲሉ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ነዋሪዎቹ በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ እና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ ...
በደብረ ታቦር ከተማ በአንድ ግለሰብ የተሠራ የመማሪያ ክፍል ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ደብረ ታቦር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር በአንድ በጎ ፈቃደኛ ግለሰብ የተሠራ አራት የመማሪያ ክፍል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
የመማሪያ ክፍሉ በታቦር አንደኛ፣ መካከለኛ እና ልዩ ፍላጎት ትምህርት ቤት ነው...








