“መሪን የሚወልደው እና የሚያጀግነው ሕዝብ ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ከየካቲት 13 እስከ የካቲት 15/2016 ዓ.ም የሚቆየውን 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው ላይ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ...
የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደርን ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጋር የሚያገናኘው የተከዜ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ተጀመረ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለአራት ዓመታት ከአገልግሎት ውጭ ሆኖ የቆው የተከዜ ወንዝ ድልድይ ከ256 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ግንባታው መጀመሩ ተገለጸ፡፡
ግንባታው በሦስት ወራት ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚደረግ መገለጹን...
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ።
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ከየካቲት 13 እስከ የካቲት 15/2016 ዓ.ም የሚቆየውን 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
ምክር ቤቱ በመጀመሪያ ቀን ውሎው የጥዋት መርሐ...
የቀድሞ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት እየተመረቁ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጠራውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ተሀድሶ ሥልጠና የገቡ የቀድሞ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት እየተመረቁ ይገኛሉ።
በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ...








