“የፀጥታ ችግሩን ለመፍታት ቀዳሚ መንገዳችን ሰላማዊ አማራጮችን መከተል ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ...

“የውኃ ፕሮጀክት ግንባታዎች ማኅበረሰብ መር መኾን አለባቸው” ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን የጉባኤ ውሎ የክልሉ አስፈጻሚ አካላት ከምክር ቤቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያዎችን እየሰጡ ነው።...

የአማራ ክልል ምክር ቤት የሁለተኛ ቀን የጉባኤ ውሎውን ጀምሯል።

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን የጉባኤ ውሎውን ጀምሯል። በሁለተኛ ቀን የጉባኤ ውሎው የክልሉ አሥፈጻሚ አካላት ከምክር ቤት አባላት...

በአማራ ክልል ወደ ውጭ ከተላከው የእንስሳት ሃብት 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ...

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወደ ውጭ ከተላከው የእንስሳት ሃብት 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገልጸዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ይህንን ያሉት በክልሉ ምክር ቤት 6ኛ...

ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ ከ4 ሚሊዮን በላይ ቱሪስቶች አማራ ክልልን መጎብኘታቸውን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለክልል ምክር ቤቱ እያቀረቡ ነው። ርእሰ መሥተዳድሩ እንዳሉት በግማሽ ዓመቱ ጠቅላላ የቱሪስት ፍስሰትን 5 ሚሊዮን 884 ሺህ 816...