ለፉት ተከታታይ ዓመታት ባከናወኗቸው የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራዎች ተጠቃሚ መኾናቸውን አርሶ አደሮች ገለጹ።

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቻግኒ ከተማ አሥተዳደር የ05 ቀበሌ ነዋሪ አርሶ አደር ጥላሁን ተሠራ እና አርሶ አደር አስማረች ባይህ የተፋሰስ ልማት መሥራት ከጀመሩ ወዲህ በአፈር ለምነት፣ በመኖ ልማት እና የአካባቢ ገጽታ ላይ ከፍተኛ...

“በኢትዮጵያዊ አንድነት የማይደራደር ትውልድ መገንባት አለብን” የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር

ደብረ ታቦር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር "ዓድዋ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ የዓድዋ በዓል አከባበርን በተመለከተ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ የተገኙ ወጣቶች ዓድዋ የኢትዮጵያ አንድነት መገለጫ...

ከ12 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ መሸፈኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ገለጸ።

ባሕርዳር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ12 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ መሸፈኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ገልጿል። የመምሪያ ኃላፊው ታደሰ አስፋው (ዶ.ር) በተያዘው የምርት ዘመን በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከ24 ሺህ ሄክታር...

የአማራ ክልል ምክር ቤት የተጓደሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላትን የሚያሟሉ አዳዲስ አባላትን ሰየመ።

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአሠራር ሕጉ መሠረት ከየአካባቢው በተውጣጡ የሕዝብ ተወካዮች የሚሟላ ሲኾን በተለያየ ምክንያት ከአማራ ክልል የተጓደሉ አባላትን ለመተካት የክልሉ ምክር ቤት ተተኪዎችን መርጦ አጽድቋል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት...

የአማራ ክልል ምክር ቤት የዳኞችን ሹመት አጸደቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ፣ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤው ላይ የዳኞችን ሹመት መርምሮ አጽድቋል። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቡየ ካሳሁን የዳኞችን ሹመት ለምክር...