“ጽናት የወለደው ውጤት…”

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትዕግስት ዋለ በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ ነዋሪ ናት። ከ2009 ዓ.ም በፊት ሥራ እየፈለገች ከወላጆቿ ጋር ትኖር ነበር። ሠርቶ በማደር ፈንታ የቤተሰብ ሌላ ጫና ኾኛለሁ ብላ...

ድርቁ ያስከተለው የሥርዓተ ምግብ ችግር!

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ በተለያዩ ጊዜያት የሚከሰተው ድርቅ የሀገሪቱ የጀርባ አጥንት በኾነው የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጫና እያደረሰ ይገኛል። አርሶ አደሮች ከእጅ ወደ አፍ የዘለለ ምርት እንዳያመርቱ አድርጎ...

ሰላም የሁሉም ነገር መጀመሪያም መጨረሻም መኾኑን በወረታ ከተማ በተካሄደው ሕዝባዊ ውይይት የተገኙ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም የሁሉም ነገር መጀመሪያም መጨረሻም መኾኑን በወረታ ከተማ በተካሄደው ሕዝባዊ ውይይት የተገኙ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በደቡብ ጎንደር ዞን ከፎገራ ወረዳ እና ከወረታ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር በወረታ ከተማ...

“ችግርን በውይይት የሚፈታ ሀገር ዘላቂ ልማት እና ሰላም ይኖረዋል” ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር)

ደብረ ታቦር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ከፎገራ ወረዳ እና ከወረታ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር በወረታ ከተማ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱም ችግሮች በሰላማዊ መንገድ መፍታት እንደሚገባ ተመላክቷል። ግጭት ሕዝብን እና ሀገርን...

በክልሉ ከ200 ሺህ በላይ መምህራን እና ብዛት ያላቸው የትምህርት ተቋማት ቢኖሩም የትምህርት ጥራቱ በሚጠበቀው...

ጎንደር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው የጎንደር ቀጣናን የስድስት ወራት አፈጻጸም ከቀጣናው የትምህርት ዘርፍ ባለሙያዎች ጋር ገምግሟል። እንደ ክልል ባለፈው ስድስት ወራት የትምህርት ሥርዓቱ በጸጥታ ችግር ምክንያት መስተጓጎሉን ያነሱት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ...