የክልሉን ሰላም በዘላቂነት ለማስጠበቅ መዘጋጀታቸውን የቀድሞ ልዩ ኃይል አባላት ገለጹ።
ሰቆጣ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመቸውም ጊዜ በላይ የክልሉን ብሎም የኢትዮጵያን ሰላም በዘላቂነት ለማስጠበቅ መዘጋጀታቸውን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተመደቡ የቀድሞ የልዩ ኃይል አባላት ገለጹ።
ረዳት ሳጅን ሙሐባው አባተ የተሰጠው ሥልጠና የነበረውን የተዛባ አመለካከት ቀይሮታል...
የተገልጋዮችን እርካታ ለመጨመር እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ...
ጎንደር: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተገልጋዩችን እርካታ ለመጨመር እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ አስታውቋል።
በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በዘርፉ ያለውን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ...
ለባለሃብቶች ምቹ የልማት ሥነ ምኅዳርን በመፍጠር የክልሉን የመልማት አቅም ማሳደግ እንደሚያስፈልግ በአማራ ክልል የሚገኙ...
አዲስ አበባ፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሃብቶች በክልሉ ያለው የኢንቨስትመንት ፖሊሲ አሳሪ እና አጓጊ ባለመኾኑ በርካታ ኢንቨስተሮች ክልሉን በሚፈለገው ልክ እንዳያለሙ እንቅፋት መኾኑን አንስተዋል።
የፖሊሲ ማሻሻያዎችን በማድረግ ሳቢ የልማት ሥነ ምህዳርን የክልሉ አመራር...
በክልሉ ያጋጠመውን የፀጥታ ችግር ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ሥርዓቶችን ተጠቅሞ መቅረፍ እንደሚገባ የአማራ ክልል...
አዲስ አበባ ፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባለሀብቶች በወቅታዊ የክልሉ ሁኔታ ከከፍተኛ አመራሮች ጋር የምክክር መድረክ አካሂደዋል።
ክልሉ ባለፉት ሦስት ዓመታት በሰሜኑ ጦርነት እንዲሁም አሁን ባለው ግጭት ከፍተኛ የኢኮኖሚ፣...
“በኮምቦልቻ ከተማ ዛሬ በተጀመረው የከንቲባ ችሎት 18 ጉዳዮች ታይተው አሥተዳደራዊ ውሳኔ ተሰጥቶባቸዋል”...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መሐመድ አሚን የሱፍ ባለጉዳዮችን እና ፈጻሚ ተቋማትን ፊት ለፊት በማገናኘት ጉዳያቸውን መፍታት የሚያስችለውን የከንቲባ ችሎት በዛሬው ዕለት አስጀመርዋል።
ችሎቱ ተመሳሳይነት ያላቸው ጥያቄዎችን በአንድ...








