ከባሕር ዳር – ጋሸና – አላማጣ የተዘረጋው መስመር በመበጠሱ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል...
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከባሕር ዳር - ደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና - አላማጣ የተዘረጋው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በመበጠሱ በአካባቢዎቹ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።
በተቋሙ...
በአማራ ክልል ከ187 ሺህ 800 በላይ የገጠር ነዋሪዎች አማራጭ የኃይል ምንጭ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ኾኑ
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በግማሽ በጀት ዓመቱ በተሰራጩ አማራጭ የኃይል ምንጭ ቴክኖሎጂዎች ከ187 ሺህ 800 በላይ የገጠር ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የክልሉ ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ።
በክልሉ በሁሉም የገጠር አካባቢዎች አማራጭ...
“ሕዝባችን እየገጠመው ካሉ የኢኮኖሚ ልማትና የማኅበራዊ ልማት ስብራቶች ለማውጣት በተለይ የወጣቶች የሥራ እድል ፈጠራ...
ከሚሴ፡ የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሁሉም አካባቢዎች ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው።
ክልሉን ለማፍረስ የሴራ ተግባራቸውን እየፈፀሙ ያሉ የጥፋት ሀይሎችን ለመከላከል በተሠራው...
ካራ ማራን ስናስታውስ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በየዘመናቱ ከውስጥም ከውጭም የማይተኙላት በርካቶች ናቸው፡፡ የዛሬ 46 ዓመታት ወደኋላ በምናብ ብንጓዝ እንኳን በዚህ ወቅት ጦርነት ውስጥ ነበረች፡፡
ኃይልን ፈጣን የመፍትሔ አማራጭ አድርጎ በመጠቀም የሚታሙት የወቅቱ የሀገሪቱ መሪ...
“ለውጥማ አሁን ነው…”
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 144 ሺህ 793 ሄክታር መሬት በስንዴ ሰብል ተሸፍኗል፡፡
የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በሥፋት ከተጀመረ ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በሽፋን እና ምርታማነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ...








