በጎጃም ያለው የሕግ ማስከበር ዘመቻ በሚፈለገዉ መንገድ እየሄደ እንደኾነ የጎጃም ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎጃም ያለው የሕግ ማስከበር ዘመቻ በሚፈለገዉ መንገድ እየሄደ እንደኾነ የጎጃም ኮማንድ ፖስት አስታውቋል፡፡
በጎጃም ኮማንድፖስት ሥር የሚገኘው ክፍለ ጦር እና የአማራ ክልል የፀጥታ ኃይል በመቀናጀት የተሰማሩበትን ሕግ የማስከበር ግዳጅ በተሳካ...
አምሪፍ ሄልዝ አፍሪካ ከባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ጋር በመቀናጀት በጤናማ የወጣቶች ሥብዕና...
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአምሪፍ ሄልዝ አፍሪካ የአማራ ክልል አስተባባሪ ደሴ ካሳ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ እንደተናገሩት ሀገር ተረካቢ ወጣት ተማሪዎች በአቻ ግፊት እና መሰል ምክንያቶች ለጉዳት ሲጋለጡ ማየት እየተለመደ መጥቷል፡፡ ስለኾነም በርካታ...
“ኑሯቸውን በጎዳና ያደረጉ ዜጎችን በማሠልጠን አምራች ዜጋ እንዲኾኑ የተሠራው ሥራ ውጤታማ ነው” የደብረ ብርሃን...
ደብረ ብርሃን: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ብርሃን ከተማ ኑሯቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ 253 ዜጎችን የሦስት ወራት የሕይወት ክህሎት ሥልጠና እንዲያገኙ ማድረጉን የከተማ አሥተዳደሩ ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ገልጿል፡፡
አብርሀም አሰፋ ለሦስት ዓመት ከስድስት...
“ከ1 ሚሊየን 400 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የግብርና ግብዓት በጽንፈኛው ቡድን ተዘርፏል” ድረስ ሳሕሉ...
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በበርካታ አካባቢዎች በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የግብርና ምርት እና ምርታማነት ቀንሷል፡፡ ለምርት እና ምርታማነቱ መቀነስ የተፈጥሯዊ ችግሮች መከሰት እና መበራከት እንደምክንያት ቢወሰድም በክልሉ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኞች...
“ግብርና ግን ለአማራ ሕዝብ ከፖለቲካም ከልዩነትም በላይ ነው” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው ዓመት የምርት ዘመን በክልሉ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት በበቂ መጠን ያልደረሰው የግብርና ግብዓት በክልሉ ምርት እና ምርታማነት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድሮ አልፏል፡፡ በክልሉ የተስተዋለው የምርት እና ምርታማነት መቀነስ...







