“ሴቶች ሠላምን እያስጠበቁ፣ ሀገር እየገነቡ እና ዘርፈ ብዙ ሚናቸውን እየተወጡ ይገኛሉ” በላይ በዛብህ

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት "ዓለም አቀፍ የሴቶችን አቅም በማጎልበት የጤና ልማትን እናፋጥን" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በባሕር ዳር አክብሯል። የኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ...

ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የውኃ ተቋማት ላይ ውድመት መድረሱን ውኃ እና ኢነርጅ ቢሮ...

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከሰተው የጸጥታው ችግር ምክንያት ከ1 ሺህ 500 በላይ የውኃ ተቋማት ላይ ጉዳት መድረሱን የቢሮው ኀላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ.ር) ገልጸዋል። በውኃ ተቋማቱ ላይ የደረሰው ጉዳት...

ጽንፈኛ ቡድኑ ሰላማዊ ሕዝብን ሲገድል፣ ገንዘብ እና ንብረት ሲዘርፍ እንደነበር የተማረኩ የጽንፈኛው ቡድን አባላት...

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎጃም ኮማንድፖስት ትናንት በምዕራብ ጎጃም ዞን ቁጭ አካባቢ ባደረገው ሰላምን የማስከበር ሥራ ከተማረኩት የጽንፈኛው አባላት መካከል የሕዝብዓለም አባዋ እና ቴዲ መኩሪያው ይገኙበታል፡፡ ምርኮኞቹ ከጽንፈኛው ጋር ከተቀላቀሉበት ጊዜ አንስቶ የማገት፣...

ሸማቹን እና አርሶ አደሩን በማገናኘት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ የመጣውን የኑሮ ውድነት ማረጋጋት እንደሚቻል የጎንደር...

ጎንደር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር እና አካባቢው ሰፊ ምርት ያለበት ቢሆንም ያልተገባ የንግድ ሰንሰለት መኖሩ የኑሮ ውድነቱ እንዲባባስ እንዳደረገው አስተያየታቸውን የሰጡን የከተማዋ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ የኑሮ ውድነቱ ከዕለት ዕለት እየጨመረ መምጣቱ ማኅበረሰቡን እንዲማረር አድርጎታል ብለዋል።...

“967 የጤና ተቋማት በጽንፈኛው ቡድን ተዘርፈዋል” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱል ከሪም መንግሥቱ በክልሉ የተፈጠረው የፀጥታ መደፍረስ በክልሉ የጤና አገልግሎት ላይ ያስከተለውን ችግር አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። የክልሉን ሕዝብ ጥያቄ እናስመልሳለን በሚል ሰበብ ታጥቀው...