የቤት ሠራተኞችን መብት የሚያስከብር ሕግ እንዲወጣ የአማራ ክልል የቤት ሠራተኞች ማኅበር ኅብረት ጠየቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትንሳኤ የአማራ ክልል የቤት ሠራተኞች ማኅበር ኅብረት ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በፓናል ውይይት አክብሯል። በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የባሕር ዳር ከተማ ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ...

በከተሞች የሚገነቡ የመሠረተ ልማት ተቋማትን በተቀናጀ መንገድ እንዲከናወኑ ትኩረት መደረጉን አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)...

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተቋማት መካከል የሚታየውን ቅንጅታዊ የአሠራር ችግር ለመፍታት እና የተቀናጀ ዘመናዊ የከተማ መሬት ይዞታ መረጃ ሥርዓት ለመገንባት የጋራ መግባቢያ ሰነድ የፊርማ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከፌዴራል የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ የተመራ የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን ባሕር ዳር ገብቷል፡፡ ቡድኑ በቆይታው ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች...

የሁመራ ከተማ ነዋሪዎች በከተማ ግብርና የመስኖ ልማት ተጠቃሚ መኾናቸውን ገለጹ።

ሁመራ: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በ2016 የምርት ዘመን 3 ሺህ 750 ሄክታር መሬት በጊዜያዊ አትክልት በመስኖ እየለማ ይገኛል። በዚህ የመስኖ ልማት 2 ሺህ 960 አርሶ አደሮች ተሳታፊ...

ከ2 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች በከተማ ግብርና የጓሮ አትክልት እንዲያለሙ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የወልድያ...

ወልድያ: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመኖሪያ ቤት ግቢና በመንግሥታዊ ተቋማት የከተማ ግብርናን እያስፋፋ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ኀላፊ ደስታ ሰጠ ገልጸዋል። በያዝነው ዓመት እስካሁን እያለሙ ካሉት ነዋሪዎች በተጨማሪ ከ2 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶችን...