በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት ከወከላቸው ሕዝብ ጋር ተገናኝተው እንዳይወያዩ እንዳገዳቸው የፌዴራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር...
ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የፀጥታ ችግር በሁሉም አካባቢዎች ተገኝተው ሕዝቡን ለማወያየት ቢቸገሩም የምክር ቤት አባላቱ በተለያዩ ዘዴዎች ከሕዝብ የተሰበሰቡ ጥያቄዎችን ለክልሉ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ አቅርበዋል።
በክልሉ ከባለፈው ሐምሌ ወር...
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአማራ ክልል የሕዝብ ተወካዮች አባላት ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ጋር...
አዲስ አበባ: መጋቢት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ውይይቱ በክልሉ የሚነሱ የሕዝብ ጥያቄዎችን በመለየት የጋራ መግባባት ላይ መድረስ እና የምክር ቤት አባላቱ የሕዝብ ውክልና ኃላፊነታቸውን መወጣት ላይ ያተኮረ ነው።
በመድረኩ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ...
በክልሉ መንግሥት ድጋፍ በወረዳው በተለያዩ ተቋማት ላይ የተከናወኑ የመልሶ ግንባታ ሥራዎች ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ እያደረጉ...
ደባርቅ: መጋቢት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሰሜን ጎንደር ዞን በሰሜኑ ጦርነት ከፍተኛ ውድመት ከደረሰባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች መካከል ይጠቀሳል። አዳርቃይ ደግሞ ከፍተኛ ዘረፋና ውድመት የተፈጸመበት ወረዳ መኾኑ ይታወሳል።
የአማራ ክልል መንግሥት ጥር 2015 ዓ.ም 100 ሚሊዮን ብር...
የቤት ሠራተኞችን መብት የሚያስከብር ሕግ እንዲወጣ የአማራ ክልል የቤት ሠራተኞች ማኅበር ኅብረት ጠየቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትንሳኤ የአማራ ክልል የቤት ሠራተኞች ማኅበር ኅብረት ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በፓናል ውይይት አክብሯል።
በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የባሕር ዳር ከተማ ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ...
በከተሞች የሚገነቡ የመሠረተ ልማት ተቋማትን በተቀናጀ መንገድ እንዲከናወኑ ትኩረት መደረጉን አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)...
ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተቋማት መካከል የሚታየውን ቅንጅታዊ የአሠራር ችግር ለመፍታት እና የተቀናጀ ዘመናዊ የከተማ መሬት ይዞታ መረጃ ሥርዓት ለመገንባት የጋራ መግባቢያ ሰነድ የፊርማ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...








