ጽንፈኛው እና ዘራፊው ቡድን በፈጠረው ችግር ምክንያት በመሬት አሥተዳደር ሥርዓቱ እና በግብርና ኢንቨስትመንት ላይ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በተፈጠረው ችግር በአራት ዞኖች ብቻ በግብርና ኢንቨስትመንት በተሰማሩ 110 ባለሀብቶች ላይ ውድመት መድረሱን የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኀላፊ ሲሳይ ዳምጤ ገልጸዋል። ቢሮ ኀላፊው እንደገለጹት ባለፉት ወራት በአማራ...
“ኢማን ኢስላሚክ አሶሴሽን” ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።
ደሴ: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ቦታዎች ተፈናቅለው በሀርቡ መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ወገኖች የረመዷን ጾምን ምክንያት በማድረግ “ኢማን ኢስላሚክ አሶሴሽን” የተሰኘው እስላማዊ ማኅበር ለተፈናቃይ ወገኖች የምግብ ግብዓቶችን ድጋፍ አድርጓል።
የኢማን ኢስላሚክ አሶሴሽን የአሥተዳደር እና ፋይናንስ...
“ሀገር ያለ መንግሥት፣ መንግሥት ያለ ግብር ሕልውና የላቸውም” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ክብረት ማሕሙድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡በመግለጫቸውም በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በገቢ አሠባሠብ ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ ጫና መፍጠሩን አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል፡፡
የኅብረተሰቡን የመልማት...
የፀጥታ ችግሮችን ለመቀልበስ እና ሰላምን ለማጽናት የተለያዩ ሥራዎች መሠራታቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን አስታወቀ።
ደባርቅ: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌዴራል መንግሥት የድጋፍ እና ሱፐርቪዥን ቡድን በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ የተከናዎኑ ተግባራትን እየገመገመ ነው፡፡ በፍትሕ ሚኒስትሩ ጌድዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) የሚመራው የፌዴራል መንግሥት የድጋፍ እና ሱፐርቪዥን ቡድን በሰሜን ጎንደር ዞን...
“ሰላም የትውልድ እና የፖለቲካ ባሕል ግንባታን ይፈልጋል” አቶ አብዱ ሁሴን
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን ከደሴ ከተማ ከግል እና ከመንግሥት ትምህርት ቤቶች ከተውጣጡ መምህራን ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡
ምክትል ርእሰ መሥተዳደሩ ከሐምሌ አጋማሽ ጀምሮ የአማራ ክልልን የገጠሙት...








