ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ኀላፊዎች ጋር እየመከሩ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ኀላፊዎች ጋር እየመከሩ ነው። በምክክሩ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የሀገራዊ ምክክር...

“ሐይሸንጌን ለመስኖ መጠቀም ነውር ነው እንባል ነበር ” በወፋላ ወረዳ የአዲጎሎ ቀበሌ አርሶ አደሮች

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወፍላ ወረዳ አዲጎሎ ቀበሌ በበጋ መስኖ የለማ የስንዴ ክላስተር በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች እና የወረዳ ሥራ አሥፈጻሚዎች ተጎብኝቷል። በበጋ መስኖ ስንዴ ክላስተር...

የተከሰተው ጸጥታ ችግር የታቀደውን የሥራ እድል ለመፍጠር እንቅፋት መኾኑን የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና...

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ በዕውቀት እና ክህሎት የዳበረ እና ተወዳዳሪ ዜጋ መፍጠር ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ የሚገኝ ተቋም ነው። ባለፉት ወራት በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ...

በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከ84 በላይ ተንጠልጣይ ድልድዮች እንደሚገነቡ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከ84 በላይ ተንጠልጣይ ድልድዮች እንደሚገነቡ ተገልጿል። ይህ የተባለው ሄልቬታስ ኢትዮጵያ እና ብሪጅስ ቱ ፕሮስፐሪቲ የተንጠልጣይ ድልድይ ቴክኖሎጂ ግንባታ እና ጥገና በቴክኒክ እና...

“በጎጃም ኮማንድ ፖስት ስር የሚገኘው ኮር የተሻለ ግዳጅ ለመፈጸም ራሱን ማዘጋጀት አለበት” ብርጋዴር ጀኔራል...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሩ ከክፍለጦር እና ከሬጅመንት አመራሮች ጋር እስካሁን ያደረጋቸውን ስምሪቶች ገምግሟል። በግምገማው የተገኙት ብርጋዴር ጀኔራል አዘዘው መኮንን እንደተናገሩት ኮሩ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በመሠማራት የጽንፈኛ ቡድኑ ላይ እርምጃ...