“የመሬት አሥተዳደር ሥርዓቱ የመንግሥት እና የሕዝብን ሃብት የሚጠብቅ መኾን አለበት” ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በየደረጃው ከሚገኙ የፍትሕ አካላት ጋር በመሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር እና አካባቢው ከፍተኛ...

“በዞኑ በተከሰተው ግጭት ከ2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ የንብረት ውድመት ደርሷል” የምሥራቅ ጎጃም...

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ የዞኑን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በአማራ ክልል ለወራት በዘለቀው ግጭት በሰው ሕይወት እና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፡፡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ኑርልኝ...

የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ለ12 ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ወልድያ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) 4 ሚሊዮን ብር የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የሰጠው የቅድመ መደበኛ ትምህርትን ለማሳለጥ ታላሚ በማድረግ መኾኑን በአማራ ልማት ማኅበር የሰሜን ወሎ ዞን እና...

ባለፉት ወራት የተፈጠረው የፀጥታ ችግር በበጀት ዓመቱ ሊሠሩ የታቀዱ ተግባራት አፈጻጸም ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩን...

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ባለፉት ስምንት ወራት የተፈጠረው የፀጥታ ችግር በበጀት ዓመቱ ሊሠሩ የታቀዱ ተግባራት አፈጻጸም ዝቅተኛ እንዲኾን ማድረጉን ገልጸዋል። አቶ...

ኅብረተሰቡ ጽንፈኝነትን በመታገል ለአብሮነት እና ለሰላም ዘብ ሊቆም እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

እንጅባራ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት ድርጅታዊ ኮንፈረንስ በእንጅባራ ከተማ እያካሄደ ነው። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...