“የጽንፈኝነት አስተሳሰብን በማውገዝ በሰላማዊ መንገድ የሕዝብን ጥያቄዎች ለማስመለስ በጋራ መሥራት ይገባል” የሰሜን ወሎ...

ወልድያ: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። ባለፉት ስምንት ወራት ጽንፈኛው እና ዘራፊው ቡድን በዞኑ የፀጥታ ስጋት ፈጥሮ ነበር። ይሁን እንጂ የመከላከያ ሠራዊት፣...

የከተማ ግብርናን በማስፋፋት ኅብረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ እንደሚገኝ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ...

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ ግብርናን በማስፋት ኅብረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ እንደሚገኝ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የዞኑ እና የክልሉ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በከተማ የግብርና ሥራ ላይ...

በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚነሱ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን አፋጣኝ ምላሽ ለመሥጠት የሚያስችል የከንቲባ ችሎት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ችሎቱ ማኅበረሰቡ የሚያነሳቸዉን የአገልግሎት አሰጣጥ እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በተደራጀ መንገድ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት አላማ ያደረገ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው...

የባሕር ዳር -ጎንደር ኮማንድ ፖስት 9 ሺህ ሕገ ወጥ የሽጉጥ ጥይት በቁጥጥር ስር አዋለ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር -ጎንደር ኮማንድ ፖስት በሕገ ወጥ መንገድ ተጓጉዞ ለጽንፈኛው ቡድን ሊደርስ የነበረ ዘጠኝ ሺህ የሽጉጥ ጥይት በቁጥጥር ስር አውሏል። መነሻውን ጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 ያደረገው ዘጠኝ ሺህ...

ባለፉት ወራት በክልሉ የተፈጠረው የፀጥታ መደፍረስ በዞኑ ቁሳዊ እና ሰብዓዊ ውድመት ማድረሱን የደቡብ ወሎ...

ደሴ: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ወራት በክልሉ የተፈጠረው የፀጥታ መደፍረስ በዞኑ የመንግሥት ተቋማት ላይ ዘረፋ እና ውድመት እንዲደርስባቸው፣ ሕገ ወጥነት እንዲስፋፋ እና የኑሮ ውድነት እንዲባባስ ማድረጉን የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን ተናግረዋል፡፡...