500 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለምሥራቅ ጎጃም ዞን አርሶ አደሮች እየተሰራጨ ነው፡፡

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ለ2016/2017 የምርት ዘመን ግማሽ ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ቀርቦ ለአርሶ አደሩ በመሰራጨት ላይ እንደሚገኝ የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። ዘንድሮ ካለፈው ዓመት በተሻለ ማዳበሪያ ቀድሞ መግባቱ...

“ግብርና ከፖለቲካ በላይ ነው፤ ግብርና የሕልውና ጉዳይ ነው” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016/17 የመኸር ወቅት የክረምት ሥራዎችን የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)...

ለሀገር ትልቅ የገቢ ምንጭ፤ ለጎረቤት ሀገራት ደግሞ የብርሃን ተስፋ የተጣለበት ግድብ!

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መረጃ እንደሚጠቁመው አሁን ላይ የኢትዮጵያ የኃይል አቅርቦት 5 ሺህ 250 ሜጋ ዋት ሲኾን 96 በመቶ ኃይል የሚመነጨው ደግሞ ከውኃ ነው፡፡ ቀሪው ከነፋስ እና ደረቅ ቆሻሻ...

“የተሳትፏዊ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም ሁለት ፕሮጀክት መንገድ ጠራጊ ነው” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከተሳትፏዊ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም ሁለት ጋር በትብብር ሲሠራው የነበረውን ፕሮጀክት ለአርሶ አደሮች በማስረከብ የማጠናቀቂያ ፕሮግራሙን በባሕር ዳር አካሂዷል፡፡ በማጠናቀቂያ ፕሮግራሙ ላይ...

“የማርሽ ቀያሪ ትውልድ ደማቅ አሻራ”

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከረጂሙ የኢትዮጵያ አነጋጋሪ እና ውጣ ውረድ የበዛበት ታሪክ ጋር ዘመናትን የተሻገረ ቁጭት አዘል ትውስታ አለው፡፡ በሀገሪቷ የዘመናት ኑባሬ ውስጥ የመሪነት እድል እና አሻራ የነበራቸው ነገስታት እና መሪዎች ሁሉ...