በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች የእንሰሳትን ሞት ለማስቀረት ድጋፍ እንዲደረግ ተጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የዝናብ እጥረት በአንዳንድ አካባቢዎች ድርቅ ተከስቷል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ የተከዜ ተፋሰስ አካባቢ አንዱ ነው፡፡ በተለይም በዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና በሰሜን ጎንደር ዞን ድርቁ የከፋ ነው፡፡...

ዘራፊው ቡድን በደጀን ወረዳ የአካባቢውን ወጣት በሀሰት ፕሮፖጋንዳ እያሳመነ ሲያሰለጥንበት የነበረውን ማሠልጠኛ ሙሉ በሙሉ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ዝብልብሊት ቀበሌ ላይ የክፍለ ጦሩ ቃኝ የኮር መሃንዲስ እና የወረዳው ፀጥታ ኀይል በጥምረት በጠላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ወስደዋል። ዘራፊው ቡድን የአካባቢውን ወጣት በሀሰት ፕሮፖጋንዳ...

ሕዝቡ ጦርነት በቃን ብሎ ወደ ልማት በመመለስ ለሰላም ዋጋ መክፈል እንዳለበት የሰሜን ጎንደር ዞን...

ደባርቅ: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አማኮ) የባሕር ዳር - ጎንደር ኮማንድ ፖስት በሰሜን ጎንደር ዞን ከዳባት እና ደባርቅ ወረዳ ከተማ ነዋሪዎች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከእናቶች እንዲሁም ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ሕዝባዊ...

“የ150 ብር መድኃኒት በአንድ ሺህ ብር”

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም በታጣ ጊዜ ሕሙማን የሚታከሙባቸው የጤና ተቋማት ይዘጋሉ፤ ቢከፈቱም በውስጣቸው መድኃኒት የለም፤ ሐኪሞች ታካሚዎቻቸውን በተገቢው መንገድ እንዳያገለግሉ የቁሳቁስ እጥረት ያጋጥማቸዋል፤ ታካሚዎች በመድኃኒት እጥረት ምክንያት ለሕመም ይዳረጋሉ፤ አለፍ ሲልም...

የከተማዋን የመንገድ ችግር ለመቅረፍ እየሠራ መኾኑን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ በ2016 በጀት ዓመት በከተማ አሥተዳደሩ የተሠሩ ሥራዎችን ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ አብራርተዋል፡፡ ከንቲባው እንዳሉት ከተማ አሥተዳደሩ ወደ ልማት ከመግባቱ በፊት የሕዝብ...