1445ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ተከብሯል።

ደባርቅ: ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ30 ቀናት የረመዳን ጾም ሲጠናቀቅ የሚከበረው የዒድ አልፈጥር በዓል ዘንድሮ ለ1445ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማም ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ ተከብሯል። የደባርቅ ከተማ የእምነቱ ተከታይ ነዋሪዎች...

“ሐጂና ዑምራን አከታትሉ”

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፈጣሪያቸውን እያሰቡ ከዓለም ዙሪያ ይጓዛሉ፤ በቀደመው ዘመን ገሚሶች በእግራቸው፣ የቻሉት በፈረሶቻቸው እና በግመሎቻቸው፣ በረሃውን እያቋረጡ፣ ውኃ ጥሙን እና ረሃቡን እየታገሱ ወደ ተቀደሰችው ስፍራ ይገሰግሳሉ፡፡ በዚያችም ሥፍራ በደረሱ ጊዜ...

“ነብያት ለሕዝባቸው እምነትን እንጅ ገንዘብን አያወርሱም” ኡስታዝ በድሩ ሁሴን

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የረመዷን ወር የእስልምና ሃይማኖት ከተገነባባቸው አምስት መሰረቶች አንዱ የኾነው ፆም የሚከወንበት እና ከሂጅራ 12ቱ ወራቶች 9ኛው ወር ተደርጎ ይወሰዳል። የረመዷን ወር ፈጣሪ የሙስሊሞች የሕይወታቸው መመሪያ የኾነውን ቅዱስ...

“የባሕር ዳር ጎንደር ኮማንድ ፖስት ተልዕኮውን በቁርጠኝነት በመወጣቱ በክልሉ አንፃራዊ ሰላም ማምጣት ችሏል” ጄኔራል...

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር የክልሉ ሕዝብ እና ኮማንድ ፖስቱ በወሰደው የተቀናጀ እርምጃ አንፃራዊ ሰላምን ማምጣት መቻሉን የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል...

ሕዝበ ሙስሊሙ በረመዳን ፆም ያሳየውን የመረዳዳት እና የመተሳሰብ እሴት አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የምዕራብ ጎንደር...

ገንዳውኃ: ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 445ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በገንዳ ውኃ ከተማ ተከብሯል። የገንዳ ውኃ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸህ አህመድ ኑሬዬ"እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል አደረሳችሁ" ሲሉ...