“ሰላምን በወደድን ጊዜ ፈጣሪ በእዝነት ዐይኑ ያየናል”
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ፈጣሪ ትዕዛዛቱን የሚያከብሩለትን፣ በቃሉ የሚኖሩለትን፣ መልካሙን ነገር የሚያደርጉለትን ይወዳቸዋል፤ ይሳሳላቸዋል፤ ስለ መልካም ሥራቸው ሰው ያልመረመረውን፤ የሰው ልቡና ያላሰበውን ዋጋ ይከፍላቸዋል፡፡ ሁልጊዜም በእዝነት ዐይኑ ይመለከታቸዋል፡፡
ትዕዛዛቱን የሚያከብሩትን ያከብራቸዋል፤ ከፍ ከፍም...
የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኀይል የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም መጠናቀቁን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው ሀገሪቱ የተከበረው 1 ሺህ 445ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አልፈጥር በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኀይል ገልጿል። የፀጥታ እና ደኅንነት...
“የረመዷን ጾም ከምግብ እና ከመጠጥ ተዓቅቦ በላይም ነው”
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መካ የሙስሊሞች ቅድስት ከተማ ናት። ካዕባ በመባል የሚታወቀው የአሏህ ቤት(መስጅድ) የሚገኘውም በዚች ቅድስት ከተማ ነው። መካ በሕዝበ ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ዘንድ “የዓለም ዕምብርት” በመባልም ትጠራለች።
የካዕባ መስጅድ ዓለሃረም ያለበት ቦታ...
“ጽንፈኛው የሕዝብ ጥያቄ ይዣለሁ የሚለው በሕዝብ ጉያ ለመደበቅ የሚጠቀምበት ስልት ነው” ሌተናል ጀኔራል መሐመድ...
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎጃም ኮማንድፖስት ከፍተኛ አመራሮች ከፍኖተ ሰላም ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የጎጃም ኮማንድፖስት ሠብሣቢ እና የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሠማ ትምህርት ቤት ላይ ቦምብ...
“ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር ፈጣሪን በመማጸን እና ለሰላም የበኩሉን ሚና በመወጣት ሊኾን...
ደብረ ማርቆስ፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 445ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል፡፡ የዒድ አልፈጥር በዓል ታላቁ የረመዳን ፆም መገባደጃን ተከትሎ በመላው ዓለም በሚገኙ የእስልምና እምነት...








