በሚገባው መጠን ካልታከመ ውስብስብ የጤና እክል የሚያስከትለው የቶንሲል ሕመም

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቶንሲል በጉሮሮ ቀኝ እና ግራ ክፍል በሚገኙ እጢዎች መመረዝ እና መጠቃት ምክንያት የሚመጣ ሕመም ነው፡፡ እነዚህ እጢዎች የሰውነት በሽታ የመከላከል ሥርዓት አካል ናቸው፡፡ እጢዎቹ በጉሮሮ እና በአካባቢው...

የሰሜኑ ጦርነት በትምህርት ላይ ያደረሰውን ጉዳት ለመመለስ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ውድመት ከደረሰባቸው የአማራ ክልል የማኅበራዊ ተቋማት መካከል የትምህርት ዘርፉ አንዱ ነው። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የዕቅድ እና ሃብት ማፈላለግ ዳይሬክተር ምሥጋናው አማረ በጦርነቱ የትምህርት...

ለአጣዬ ከተማ እና አካባቢው ሰላም መኾን ወጣቶች የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማ መሥተዳደር ውይይት ተካሂዷል። የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ፣ የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኤልያስ አበበ እና...

በክልሉ የተካሄዱ ኹነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ ላደረገው ሕዝብ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ምሥጋና አቀረበ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳምንቱ የተከናወኑ የድጋፍ ሰልፎች እና የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም መጠናቀቃቸውን ፖሊስ አስታውቋል። በሳምንቱ በአማራ ክልል ከተከናወኑ ሁነቶች ውስጥ የድጋፍ ሰልፎች እና የዒድ አልፈጥር በዓል ይጠቀሳሉ። ሁነቶቹ...

የተከዜ የብረት ድልድይ ሥራ አፈጻጸም ከ87 በመቶ በላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡

ሰቆጣ: ሚያዚያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ በተከዜ ወንዝ ላይ የሚከናወነው የብረት ድልድይ ሥራ አፈጻጸም ከ87 በመቶ በላይ መድረሱን የፕሮጀክቱ ሥራ አሥኪያጅ ደጉ ብርሃኑ አስታውቀዋል፡፡ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሰሃላ...