ሕጉ መቼ ይወጣል?
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባንቻየሁ ተፈራ የአማራ ክልል የቤት ሠራተኞች ማኅበራት ጥምረት ፕሬዚዳንት ስትኾን የሀገር አቀፉ አንድነት የቤት ሠራተኞች ማኅበር ኅብረት ደግሞ ጸሐፊ ናት። ወላጆቿ በሕጻንነቷ ስለሞቱባት ገና በ10 ዓመቷ ከቤተሰቦቿ እርቃ በቤት...
ቀድመው ዘር በሚጀምሩ አካባቢዎች ማዳበሪያ የማስገባት ሥራ እየተሠራ መኾኑን ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በሰብል በመሸፈን 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዷል። እቅዱን ለማሳካትም 8 ነጥብ 05 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር...
”ስማርት (ዘመናዊ) ባሕር ዳርን እንጀምረዋለን፤ ትውልድ ይጨርሰዋል” ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ከተማን ''በስማርት (ዘመናዊ) ባሕር ዳር'' ፕሮጀክት ለነዋሪዎቿ ምቹ፣ ለጎብኚዎች ሳቢ እና በዙሪያዋ ለሚገኘው ሕዝብም መልካም አርዓያ እንድትኾን ለማድረግ ሥራ ተጀምሯል። ''ስማርት ሲቲ'' (ዘመናዊ ከተማ) የሚለውን ቅጽል በመጠቀም...
ቢጂአይ ኢትዮጵያ በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የመማሪያ ክፍል ግንባታ ማስጀመሩን ገለጸ።
ደሴ: ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ በአዲስ ዓለም አጸደ ሕጻናት ትምህርት ቤት ውስጥ በ20 ሚሊዮን ብር በጀት የሚገነባው የመማሪያ ክፍል የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ተደምሯል። ግንባታውን በአራት ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ታቅዷል።
የቢጂአይ ኢትዮጵያ...
በ250 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው አግማስ ውኃ ፋብሪካ ተመረቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ ወረዳ በ250 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው አግማስ የውኃ ፋብሪካ ተመርቋል።
በምረቃ ሥነ ስርዓቱ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ፣ የደቡብ ወሎ ዞን...








