በደጀን ከተማ የታየውን አንፃራዊ ሰላም ተከትሎ የጤና መድኅን ዋስትናቸውን ዳግም ማደስ እንደቻሉ...
ደብረ ማርቆስ፡ ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባለፉት ሁለት ወራት ከ100 ሺህ በላይ ነዋሪዎች የጤና መድኅን ዋስትናቸውን በማደስ የጤና አገልግሎት ማግኘት መጀመራቸውን የዞኑ አሥተዳደር አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል ለወራት በቀጠለው ግጭት ምክንያት...
የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በሁሉም ዞኖች በመሰማራት ውጤታማ የድጋፍ እና ክትትል ሥራ ሲያከናውኑ መቆየታቸውን ምክትል...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይቱ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን...
“የማሳ ተደጋግሞ መታረስ ጠቀሜታው ብዙ ነው” ማንደፍሮ አስላከ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016/17 የመኸር እርሻ ከ5 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በማረስ 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዷል፡፡ በዚህም አንደኛ፣ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ዙር እርሻ መታረሱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
አርሶ...
የፀጥታ ቸግሩን ተቋቁመው የመስኖ ሥራቸውን እያከናወኑ መኾናቸውን የእነማይ ወረዳ አርሶ አደሮች ገለጹ።
ደብረ ማርቆስ: ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የእነማይ ወረዳ በተያዘው የምርት ዘመን ከ1 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ እየለማ መኾኑን አስታውቋል። አርሶ አደር ግፋ ቸሩ በምሥራቅ ጎጃም ዞን እነማይ ወረዳ...
“ስንፍና ቀለብ አይኾንም” አርሶ አደር አለሙ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016/17 የመኸር እርሻ ከ5 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በማረስ 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዷል፡፡ በዚህም አንደኛ፣ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ዙር እርሻ መታረሱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
አርሶ...







