በሰሜን ጎጃም ዞን የተሠማራው ክፍለ ጦር የፈጸመው ግዳጅ ስኬታማ መኾኑን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክፍለ ጦሩ አዛዥ ኮሎኔል ይመር ገበየሁ እንደገለጹት በደቡብ ሜጫ ወረዳ ገርጨጭ በተሰማሩት የሁለት ክፍለ ጦር የተለያዩ ሬጅመንቶች በ60 የጽንፈኛዉ ቡድን አባላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ሲወስድ 80 መቁሰላቸውን አስታውቋል፡፡ አዛዡ...

በላይ አርማጭሆ ወረዳ የቁስቋም ሮቢት የጠጠር መንገድ ጥገና ተጠናቅቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በላይ አርማጭሆ ወረዳ የኅብረተሰብ ጥያቄ የነበረው የቁስቋም ሮቢት የጠጠር መንገድ ጥገና ተደርጎለት አገልግሎት በመስጠቱ መደሰታቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። የሮቢት ከተማ ነዋሪ አቶ አሻገረ መዝገቡ ቀደም ሲል...

“በመስኖ ልማት በሄክታር እስከ 38 ኩንታል ማምረት ተችሏል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምግብ ሰብል ራስን ለመቻል፣ ለኢንዱስትሪ ምርት ግብዓት ለማግኘት እና ለገበያ የሚኾኑትን በማምረት የውጪ ምንዛሪ ለማግኘት ከመኸር ሰብል ልማት በተጨማሪ በበጋ መስኖ ሰብልን ማልማት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው። አቶ ዘላለም...

ትዕይንት ለዋጭ ቴክኖሎጂዎች

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዕይታ ልውጠት (ቪ.ኤፍ.ኤክስ እና ሲ.ጂ.አይ) በፊልም ኢንዳስትሪው ውስጥ ትርጉም ያለው እና አስደማሚ ሚናን እየተጫወቱ ያሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ናቸው፡፡ አሁን ላይ በፊልም ኢንዳስትሪው ተመርተው የምናያቸው አብዛኞቹ ፊልሞች በእነዚህ የቴክኖሎጂ ውጤቶች...

ከ5 ሺህ በላይ ደንብ የተላለፉ አሽከርካሪዎች መቀጣታቸውን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትራንስፖር እና ሎጅስቲክስ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጽሕፈት ቤቱ የመንገድ ትራፊክ ደኅንነት ቡድን መሪ ብርሃኔ አበበ እንዳሉት ጽሕፈት ቤቱ ከሚተገብራቸው ተግባራት አንዱ የከተማዋን የትራንስፖርት ፍሰት ጤናማ ማድረግ ነው። ባለፉት ዘጠኝ ወራት በከተማ አሥተዳደሩ በተደረገው ቁጥጥር በተደጋጋሚ...