“ግብርን አለመክፈል ለሀገር አለመታመን ነው” የገቢዎች ቢሮ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አማረ መላኩ በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ አይዴ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። በግብርና ሥራ የሚተዳደሩ ሲኾን የራሳቸው መሬት አላቸው። ዘንድሮ በክረምቱም፣ በበልጉም፣ በበጋ መስኖም ሰብል እያመረቱ ነው።...
ማኅበረሰቡ የብዝኃ ሕይዎትን መጠበቅ እንደሚገባው የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት ብዝኃ ሕይዎትን ለመጠበቅ እና ለማልማት አስቸጋሪ ሁኔታ መፍጠሩንም ባለሥልጣኑ አመላክቷል፡፡በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ማኅበራዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳቶችን አሳድሯል፡፡ በክልሉ መደበኛ የልማት እና...
ላለመውደቅ የሚንገዳገዱትን እንደግፍ!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተወልዳ ያደገችው በሰሜን ጎንደር ዞን በየዳ ወረዳ ሲኾን እናቷ በሕጻንነቷ ስለሞቱባት በ12 ዓመቷ ከቤተሰብ ተለይታ ሥራ ፍለጋ ወጣች፡፡ ሠርቶ ማደርን በቤት ሠራተኝነት ጀምራለች። ቆይታም ራሷን ችላ ሻይ በመሸጥ...
ከ9 ሺህ በላይ ሥራ ፈላጊዎችን ከሥራ ጋር ማገናኘት መቻሉን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡
ወልዲያ: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ዓመት 9 ሺህ 624 ሥራ ፈላጊዎችን ከሥራ ለማስተሳሰር ታቅዶ እንደነበር የወልድያ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የሥራና ሥልጠና መምሪያ ኀላፊ ዓለምነህ ጌጡ ገልጸዋል። በዘጠኝ ወራት ውስጥ 9 ሺህ 501...
የሽግግር ፍትሕ እንዴት እና መቼ ይተገበራል?
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሽግግር ፍትሕን በተመለከተ የሽግግር ፍትሕ ላይ ጥናት ያደረጉት ማርሸት ታደሰ (ዶ.ር) እንደሚሉት የሽግግር ፍትሕ በሽግግር ውስጥ ያለ ማኅበረሰብ ከነበረበት ሁኔታ ሲወጣ ወይም ለመውጣት በሚያደርገው ሂደት ውስጥ የሚያጋጥመው ፈተና አለበለዚያም...








