በዜሮ ብር አገልግሎት፡ ኢንጌጅ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮቴሌኮም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ ሰዎች ባሉበት ቦታ ኾነው ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ፣ ለእጅ ስልካቸው ካርድ እንዲሞሉ፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ፣ ብድር መበደር እንዲችሉ እና በዲጂታል ገንዘብ እቁብ እንዲጥሉ የሚያስችለው የቴሌ ብር...

ችግር ፈችው የቀለም ቀንድ!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ መሠረታዊ ከኾኑ ግብዓቶች ውስጥ የመማሪያ እና የማጣቀሻ መጽሐፍት አቅርቦት አንዱ ነው። በተለይም ደግሞ ቤተ መጽሐፍትን ከማቋቋም ባለፈ የትምህርት ሥርዓቱን በሚመጥኑ በቂ የማጣቀሻ መጽሐፍት ማደራጀት የተማሪዎችን...

“የሚሊሻ ኀይሉን በተመለከተ የሚዘዋወረው መረጃ ፍጹም መሠረተ ቢስ ነው” ኮሎኔል ግርማ ገሰሰ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አማካኝነት እንደተጻፈ እና ለሁሉም ዞኖች እና ከተማ አሥተዳደሮች እንዲደርስ በሚል በማኅበራዊ ሚዲያ የሚዘዋወር ደብዳቤ አለ፡፡ ይህ ሐሰተኛ ደብዳቤ “የአማራ ክልል...

በሥልጠና ላይ ለቆዩ የአድማ መከላከል አባላት ደማቅ አቀባበል ተደረገ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የሠላም እጦት ችግር በመቃወም የቀድሞው የልዩ ኃይል እና የሚሊሻ ኃይሎች የጽንፈኛውን አስተሳሰብ እና ድርጊት በመቃወም በብርሸለቆ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ተቋም ሲሠለጥኑ ቆይተዋል፡፡ የአድማ መከላከል አባላት...

በጽንፈኛው ኃይል ታፍኖ የተወሰደው ሙሽራ በሠራዊቱ የተሳካ ኦፕሬሽን በሰላም ወደ ቤቱ መመለሱ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ71ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል አዱኛ ማሞ ስለተፈጠረው ሁኔታ ሲያስረዱ "ጠላት" በምሥራቅ ጎጃም ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ባርጃኖ ቀበሌ ሕዝብን ከማሰቃየት እና ከመዝረፍ በላይ ሙሽራ...