የጎንደር ከተማ አሥተዳደር 34 ነጥብ 2 ሄክታር መሬት ለ46 ባለሃብቶች ርክክብ አደረገ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሃብቶች 4 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ሲሆን ለ 4 ሺህ ዜጎች የሥራ እድል እንደሚፈጥሩ ተገልጿል።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኀላፊ ግርማይ ልጃለም እንደተናገሩት 4...
ኢትዮጵያ የሃሳብ እና የምክክር አቢዮት ያስፈልጋታል!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እንደ ሮኬት ተመንጥቃ ከወጣችበት ጥንታዊ እና ቀደምት የከፍታ ታሪኳ ይልቅ እንደ ናዳ ተምዘግዝጋ የወረደችበት አሁናዊ የቁልቁለት ተረኳ በብዙው ያስቆጫል፡፡ ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ እንደ ኮኮብ አብርታ እንደ ዘበት መዘንጋቷ...
በትምህርት ዘርፍ ውጤት እንዲመጣ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
ደብረ ብርሃን: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ ወርቃለማሁ ኮስትሬ የ 2016 የትምህርት ዘመን በበርካታ ችግሮች የተፈተነ ቢኾንም ውጤት ለማምጣት የተደረገው ርብርብ ከፍተኛ እንደኾነ ተናግረዋል። በተለይ በጸጥታ ችግሩ ምክንያት በወጥነት ትምህርት ከመስጠት...
4 ነጥብ 37 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ወደብ ላይ መድረሱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር እርሻ 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት በዕቅድ ተይዞ ወደ ሥራ ተገብቷል። ለመኸር እርሻ ጥቅም ላይ የሚውል...
ድርቅን መቋቋም የሚቻለው በምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርሰው እንዳላረሱ፣ ዘርተው እንዳልዘሩ የሚኾኑ፣ ዘር በትነው ያለ ፍሬ የሚቀሩ ብዙዎች ናቸው፡፡ “ሞትና ክረምት አይቀርም” በሚባልባት ሀገር ክረምት ሳይታይ መቅረት መለመድ ጀምሯል፡፡ ዝናብ የሚበዛባቸው የሐምሌ እና የነሐሴ...








