ይቅርታ እና ምህረት ለማን፣ መቼ እና እንዴት?

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ በማረሚያ ቤቶች የሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ሥልጣን ባለው አካል በእስር የእርማት ጊዜያቸውን ሳያጠናቅቁ በይቅርታ ወይም በምህረት ሊለቀቁ የሚችሉበት የሕግ አሠራር አለ፡፡ በዚህ ሕግ መሠረትም ባሕላዊ፣ ሃይማኖታዊ፣ ሕዝባዊ እና ፖለቲካዊ...

“ሕማሙን ያስባሉ፤ መከራውን ያስታውሳሉ”

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደል ሳይኖርበት እንደበደለኛ የተቆጠረውን፣ ግፍ ሳይኖርበት እንደግፈኛ የተገፋውን፣ የተዳፋውን፣ መራራ ሐሞት የጠጣውን፣ ጎኑን በጦር የተወጋውን፣ ደሙን ያፈሰሰውን፣ ሥጋውን የቆረሰውን፣ እግር እና እጁ የተቸነከረውን፣ በመስቀል ላይ የተሰቀለውን አምላካቸውን እያሰቡ ያለቅሳሉ፣...

የሰሜን ጎጃም ኮማንድፖስት በአዴት ከተማ በጽንፈኞች ታግቶ የነበረ የሰባት ዓመት ህጻን አስለቀቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሚያዝያ 11/2016 ዓ.ም በአዴት ከተማ አዩ መሐመድ የሚባል የሰባት ዓመት ህጻን አግቶ በመውሰድ ገንዘብ ካልሰጡት እንደሚገድለው በመዛት ከህጻኑ ቤተሰቦች ጋር ሲደራደር ቆይቷል ተብሏል። በአካባቢው የሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ባደረገው...

195 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማስቀረት መቻሉን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡

ደሴ: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፈው በጀት ዓመት ገቢ ምርትን በሀገር ውስጥ አምራች ኢንዱስትሪዎች በመተካት 195 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማዳን መቻሉን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት...

ትኩረት ሰጥቶ ግብዓት እያሟላ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች በተገኙበት የሰብል ልማት የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ተገኝ አባተ 231...