“እብሪት እና ትዕቢት ውርደት እና ውድቀት፣ ትህትና ደግሞ ክብረትን ያስገኛል” መምህር ሰናይ አሞኘ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሳምንት ሰሙነ ሕማማት ውስጥ ካሉት ቀናት አራተኛው ዕለት ጸሎተ ሐሙስ ይባላል። በዚህ ዕለት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች በየዓመቱ ታላላቆች በታናናሾች እግር ሥር ወድቀው እንደ ጌታችን...
ተስፋ ነዳያን የበጎ አድራጎት ማኅበር ለ400 አቅመ ደካሞች የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ።
ከሚሴ: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተስፋ ነዳያን የበጎ አድራጎት ማኅበር የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ ለሚኖሩ 400 አቅመ ደካሞች የበዓል መዋያ ድጋፍ አድርጓል። የማኅበሩ አሥተባባሪ ወጣት ኤርሚያስ ተፈራ እንደገለጸው...
ከ800 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት ደልበዉ ለትንሣኤ የበዓል ገበያ እንደሚቀርቡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ገለጸ።
ደብረ ማርቆስ: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የእንስሳት ልማት ዘርፉን በዘመናዊ አሠራር በመደገፍ እየጨመረ የመጣዉን የማኅበረሰቡን የእንስሳት ተዋጽዖ ፍላጎት የሚያሟላ አቅርቦት እንዲኖር እየሠራ መኾኑን የዞኑ እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
ለመጭው የትንሣኤ...
የላብ አደሮች ተጋድሎ!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢንዱስትሪው አብዮት የተስፋፋበት ወቅት ነበር። ለዓመታት የቆየው የእርስ በእርስ ጦርነት ማብቂያ ላይ የነበረችው አሜሪካ ከእርሻ ወደ ኢንዱስትሪ የተሸጋገረችበት ወቅትም ነበር። የኢንዱስትሪ መስፋፋቱ ለበርካታ አሜሪካውያን...
የሰራተኞች ቀን መከበር ለኢትዮጵያ እና ለመላው ዓለም ምን ጥቅም አስገኘ?
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ ሰላማዊ ሰልፎችን እና ትዕይንተ ሕዝብ ማድረግ የተጀመረው ሰሜን አሜሪካ ውስጥ ነበር። ለሰልፉ ጅማሮ ምክንያቱ ደግሞ በኢንዱስትሪ አብዮት ወቅት የፋብሪካ ባለቤቶች ሠራተኞቻቸው ከእሑድ በስተቀር በየቀኑ 16 ሰዓት...








