“በቀጣይ የሚኖረው የአየር ሁኔታ ለበረሀ አንበጣ መራባት እና መሰራጨት ምቹ ሊኾን ይችላል” የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣይ ያለው የአየር ሁኔታ ለበረሀ አንበጣ መራባት ምቹ ሁኔታን ስለሚፈጥር ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ መኾኑን የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ እንዳሳወቀው፣ የሚኖረው ምቹ የአየር ሁኔታ ለበረሀ አንበጣ መራባት እና...
“ልባችንን ለፍቅር እና ለትህትና ክፍት ማድረግ ይኖርብናል” መላአከ ገነት ቀሲስ ኃይሌ አየለ
ደብረ ብርሃን: ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጸሎተ ሐሙስ ትህትና እና ምስጢር የተገለጠባት፣ ከዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሳምንት የሰሙነ ሕማማት ቀናት መካከል አራተኛው ዕለት ነው። በዕለቱ ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የደቀ መዛሙርቱን እግር ዝቅ ብሎ በማጠብ...
የስቅለት እና የትንሣዔ በዓላትን ያለምንም የፀጥታ ችግር ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መሠራታቸውን የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመጪዎቹ ቀናት በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የስቅለት እና ትንሣዔ በዓላት ይከበራሉ፡፡ በዓላቱን ያለምንም የጸጥታ ችግር ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መሠራታቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ባለፉት ወራት በክልሉ...
ጸሎተ ሐሙስ እና ጉልባን!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጸሎተ ሐሙስ በቤት ውስጥ ከሚከናወኑ ተግባራት መካከል ጉልባን ማዘጋጀት አንዱ ነው፡ጉልባን ከባቄላ ክክ እና ስንዴ ወይንም የባቄላ ክክ እና የተፈተገ ገብስ ተቀላቅሎ የሚዘጋጅ በዕለቱ ለምግብነት የሚውል ንፍሮ ነው፡፡...








