“የዲሞክራሲ እሴትን ለመገንባት እና ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው” አቶ መለስ ዓለሙ

ጎንደር: ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የዘጠኝ ወራት የባሕል ግንባታ ዘርፍ ግምገማ በጎንደር ከተማ እየተካሔደ ነው። በግምገማ መድረኩ ከፌዴራል እና ከክልሎች የተወጣጡ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ ኀላፊዎች እየተሳተፉ ነው። የዲሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ ሚኒስትር...

ማኅበረሰቡን ለግጭት የሚዳርጉ አመለካከቶችን እና አስተሳሰቦችን የመቀየር ሥራ እየተሠራ መኾኑን ሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶችን ፈትቶ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ማኅበረሰቡን ለግጭት የሚዳርጉ አመለካከቶችን እና አስተሳሰቦችን የመቀየር ሥራ እየተሠራ መኾኑን ሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ ፍሬሰንበት ወልደትንሣኤ...

ኢትዮጵያ የተወሰኑ ኤምባሲዎች በደቦ የሚያወጧቸውን መግለጫዎች እንደማትቀበል ገለጸች።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተወሰኑ ኤምባሲዎች በደቦ የሚያወጧቸውን መግለጫዎች ኢትዮጵያ እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ ዛሬ ግንቦት 01 ቀን 2016 ዓ.ም...

ሰባተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አይ ካፒታል ከተሰኘ ተቋም ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ሰባተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው የፉይናንስ አካታችነት፤ የቀጣናው የኢኮኖሚ ጉዞ እና የኢትዮጵያ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል በቅርቡ የተሳታፊ ልየታ ሥራ እንደሚጀምር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር) እንደገለጹት ባለፈው ሳምንት የኮሚሽኑ ልዑካን ወደ ባሕር ዳር ከተማ በመሄድ ከመንግሥት ኀላፊዎች፣ ከሲቪክ ማኅበራት እና ከሃይማኖት አባቶች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በክልሉ በጎንደር፣...