የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ በሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀውን የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ጎበኙ። በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ...
“ፕሮጀክቶቹ በፍጥነት እንዲጠናቀቁ መመሪያ ሰጥቻለሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ባሕር ዳር: ግንቦት 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጎንደር የሚገኙ ሦስት ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የሥራ መመሪያ መስጠታቸውን አስታውቀዋል። በሳምንቱ መጨረሻ በአማራ ክልል ከነበረን ቆይታ ተመልሰን ከከፍተኛ የፌደራል የሥራ ኀላፊዎች ጋር በጎንደር የሚገኙ ሦስት...
በሀገሪቱ የሙስና ፈጻሚዎች ጉዳይ አሁንም አሳሳቢ መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ከአንድ ሺህ 500 በላይ ሙስናን የተመለከቱ ጥቆማዎች መቅረባቸውን የፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በኮሚሽኑ የሙስና መረጃ አሥተዳደር መሪ ሥራ አሥፈጻሚ ፈርዳ ገመዳ ኮሚሽኑ ከፌዴራል...
“ዝግጅታችን አዲስ ታሪክ ለመጻፍ ነው” የደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች
ባሕር ዳር: ግንቦት 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ከተለመደው የፈተና አሰጣጥ በተለየ መልኩ መስጠት ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ሂደት ታዲያ ብዙ አዳዲስ ነገሮች ተፈጥረዋል፡፡ አዲሱ የፈተና አሰጣጥ ኩረጃ እንዲቀንስ እና ተማሪዎች...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ምሥጋና አቀረቡ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) ምሥጋና አቅርበዋል።
ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦
ክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተፈጥሮ ፀጋ...








