በሰሜን ሸዋ ዞን ያለው የባለሃብቶች ተሳትፎ የሚበረታታ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ርእሰ መሥተዳድሩ በሰሜን ሽዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አካል በኾነው የኢንሸስትመንት ፎረም ላይ ተገኝተው ከባለሃብቶች እና ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ውይይት አድርገዋል።
ከአማራ ክልል ጸጋዎች መካከል አንዱ...
በምዕራብ ጎጃም ዞን በምርት ዘመኑ ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ ታቅዶ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016/17 የምርት ዘመን የክረምት ሥራዎች የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። በምዕራብ ጎጃም ዞን በ2016/17 የምርት ዘመን በ246 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን...
“የሰሜን ሽዋ ዞን የኢንዱስትሪ እንቅስቃሴ ማነቆዎችን ለመፍታት እየተሠራ ነው” የሰሜን ሸዋ ዞን
ባሕር ዳር: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አካል የኾነው እና የሰሜን ሸዋ ዞን የኢንቨስትመንት ፀጋዎች፣ የልማት አገልግሎት ሁኔታ እና ቀጣይ እድሎች ላይ ያተኮረውን መድረክ ከፍተዋል። ዋና...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዘርባጃን ገቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተለያዩ ምክክሮችን ለማድረግ አዘርባጃን ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት "የረጅም ጊዜ ወዳጅና አጋር ሀገር የሆነችው አዘርባጃን ገብተናል፤ ለተደረገልን ደማቅ አቀባበል...
አያት ሪል እስቴት የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን በመቀላቀል የ6 ሚሊየን ብር አስተዋፅኦ አደረገ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለ"ጽዱኢትዮጵያ" ንቅናቄ እየተደረገ ያለው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው። በዚህም መሰረት አያት ሪል እስቴት ንቅናቄውን በመቀላቀል የ6 ሚሊየን ብር አስተዋጽኦ አበርክቷል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!








