“ባለፈው ሳምንት በክልሉ ስኬታማ ሁነቶች ተካሂደዋል” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በክልሉ ባለፉት ሳምንታት በርካታ ሁነቶች መካሄዳቸውን ገልጸዋል፡፡ በጎንደር ከተማ የዲሞክራሲ ባሕል ግንባታ የዘጠኝ ወራት...
“የሥራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮቻችን አንዱ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥት ቢሮዎች የቢሮ ከባቢን መቀየር የሥራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮቻችን አንዱ ነው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)።
ዛሬ በከተማ እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር መስርያ ቤት...
“80 ሚሊዮን ኩንታል የስንዴ ምርት ተሠብሥቧል” ግብርና ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በያዝነው ዓመት በመስኖ ስንዴ ልማት እስካሁን 80 ሚሊዮን ኩንታል ምርት መሠብሠቡን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ሚኒስቴርን የበጀት ዓመቱን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ገምግሟል።
የግብርና ሚኒስትሩ...
ተቋማትን በሥራዎቻቸው የመለካት ልምድ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የግብርና ተጠሪ ተቋማት መሪዎች የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸማቸውን ገምግመዋል። በግምገማዊ ውይይቱ ተቋማትን በሥራዎቻቸው የመለካት ልምድ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና...
በዶክተር አሕመዲን መሐመድ የተመራ የአማራ ክልል የልዑካን ቡድን በኬንያ የልምድ ልውውጥ እያካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር) የተመራ ልዑክ ነው ኬንያ በመገኝት በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የልምድ ልውውጥ እያካሄደ...






