የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ምርቶች አውደ ርዕይ በደቡብ ሱዳን ተከፈተ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ምርቶች አውደ ርዕይ በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ እየተካሄደ ነው፡፡ በአውደ ርዕዩ ላይ 16 የኢትዮጵያ ኩባንያዎች የኢንዱስትሪ ምርቶቻቸውን በማስተዋወቅ ላይ ናቸው ተብሏል፡፡ አውደ ርዕዩ የኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ አቅም...

ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅትን የምትቀላቀልበትን ሂደት ማፋጠን በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የዓለም የንግድ ድርጅት የአዲስ አባል ሀገራት ድርድር የሥራ ዘርፍ ዳይሬክተር የኾኑትን ሚስ ማይካ ኦሺካዋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ባለስልጣናት ኢትዮጵያ...

በብልፅግና ፓርቲ እና በሕወሃት መካከል የተጀመረው የፓርቲ ለፓርቲ ፓለቲካዊ ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በብልፅግና ፓርቲ እና በሕወሃት መካከል የተጀመረው የፓርቲ ለፓርቲ ፓለቲካዊ ውይይት ለሦስተኛ ጊዜ በመቐለ ከተማ በዛሬው ዕለት ግንቦት 7/2016 ተካሂዷል::በውይይቱም ቀደም ሲል የተደረሰውን የፓርቲ ለፓርቲ የግንኙነት መርሆዎች በማስታወስና የተጀመረውን ዋና...

“ያደገ መንግሥት ትልቁ እና የመጨረሻው ጉዳይ ዜጎችን በፍጥነት እና በታማኝነት አገልግሎት መስጠት ነው”...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የአዘርባጃን የሥራ ጉብኝታቸውን እና የተደረጉ የጋራ ስምምነቶችን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም በሀገሪቱ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የሕዝብ አገልግሎት አሰጣጥን መመልከታቸውን ገልጸዋል፡፡ የአገልግሎት...

ባለፉት ዘጠኝ ወራት በትምህርት ዘርፉ የተሠሩ ሥራዎች ውጤታማ እንደነበሩ ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሰሜን ሸዋ፣ ከምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ከደብረብርሃን እና ደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የትምህርት መሪዎች፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐር...