“በሕዝባዊ ውይይት ለተነሱ ጥያቄዎች ተግባራዊ ምላሽ የመስጠት ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማውን በጎርጎራ ማካሄዱ ይታወሳል። በመድረኩ የፓርቲው ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "ግጭቶችን ማስቀረት ብልጽግናን ማጽናት" በሚል ርእስ...

ባለፉት 10 ወራት ከ425 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሠበ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ባለፉት 10 ወራት ከ425 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሠብሠቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል። የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በሰጡት መግለጫ በበጀት ዓመቱ ባለፉት 10 ወራት 442 ነጥብ 85...

የፍኖተ ካርታው ዝግጅት በሦስት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ተጠናቅቆ ወደ ትግበራ እንደሚገባ የፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ማስተግበሪያ ፍኖተ ካርታ እየተዘጋጀ መኾኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ እና በሁሉም ክልሎች በሚገኙ ከተሞች ከ80 በላይ የግብዓት ማሰባሰቢያ የምክክር መድረኮች ተካሂደዋል፡፡ በእነዚህ መድረኮች...

“በእምቦጭ የተወረረ፤ በታሪክ የከበረ ሐይቅ”

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አያሌ ገዳማት እና አብያተ ክርስቲያናት የሚገኙበት፣ ቅዱሳን አበው እና እመው መንነው የሚኖሩበት፣ አምላክ ለሀገር ፍቅርን፣ ሰላምን እንዲሰጣት፣ ገበያውን እንዲያጠግብላት፣ ሕዝቦቿን በረሃብ እንዳይቀጣባት፣ ጠብና ጥላቻን እንዲያርቅላት፣ አንድነቷን እንዲያጸናላት፣ ጠላቶቿን ፈጥኖ...

”ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” በሚል መሪ መልዕክት የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር...

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ''ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት'' በሚል መሪ መልዕክት የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ተጀምሯል። በመድረኩ ኢንተርፕራይዞች፣ ባለሃብቶች፣ የከተማ አሥተዳደሩ እና የክልል መሪዎች እንዲሁም ባለ ድርሻ አካላት ተገኝተዋል።...