“ጽዱና ውብ፤ ዘመናዊ የፍሳሽ እና የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓትን መዘርጋት ለነገ የማይባል ሥራ ነው”...
ደሴ፡ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር ብክለትን ለመቀነስ እና ለማስወገድ "ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ" በሚል መሪ መልዕክት የተዘጋጀ የንቅናቄ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ "ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ" የስድስት ወራት የአካባቢ...
“ዓላማችን ባሕር ዳር ከተማን የመማሪያ ማዕከል ማድረግ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በዛሬው ዕለት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት የከተማዋን የመንገድ ዳር ልማት የመጨረሻ ንድፍ እያስተዋወቀ ነው።
ከተማ አሥተዳደሩ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ንድፍ...
የልማት እና የሰላም ማረጋገጥ ሥራው በትኩረት እየተሠራ እንደኾነ የሰሜን ሸዋ ዞን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግብዓትን በወቅቱ የማቅረብ ሥራ ተጠናክሮ ሲቀጥል ሕዝቡ ከፀጥታ አካሉ ጋር በመቀናጀት ሰላሙን አስጠብቆ የልማት ጉዞውን እንዲያሳካ እየተደረገ እንደኾነ የሰሜን ሸዋ ዞን ገልጿል፡፡
የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ...
የተደበቀው ሃብት!
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ከሚገኙ የቱሪስት መስህቦች መካከል አናቤ የተፈጥሮ ጥብቅ ደን አንዱ ነው። 027 ገደሮ በተሰኘ ቀበሌ ውስጥም ይገኛል።
ከወረዳው ዋና ከተማ ከኮምቦልቻ...
በምርት አሠባሠብ ላይ ብክነትን ለመቀነስ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በመቅደላ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የበጋ መስኖ ስንዴን ጎብኝተዋል፡፡ በወረዳው የጠቢ መስኖ ልማት ከ600 ሄክታር በላይ በኩታ ገጠም የለማ...








