ንግድ እና የመንገድ ላይ ማስታዎቂያዎች!

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ምርት እና አገልግሎታቸውን ለመሸጥ ሕዝብ በሚሠበሠብባቸው ቦታዎች በድምጽ ማጉያ የሚያስተዋውቁ ሰዎችን ማየት የተለመደ ነው። የጸረ ተባይ መድኃኒቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የአልባሳት፣ የሕክም አገልግሎት እና የእርዳታ ጥሪ...

በተከዜ ተፋሰስ ድርቅን ለመከላከል ምን እየተሠራ ነው?

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከዜ ተፋስስ በተለይም በዋግኸምራ፣ ሰሜን ጎንደር እና ማዕከላዊ ጎንደር ተደጋጋሚ የድርቅ አደጋ ይከሰታል፡፡ በእነዚህ አካባቢዎች ዘንድሮ በተከሰተ የድርቅ አደጋ በርካታ ወገኖች ለችግር መዳረጋቸውን በተደጋጋሚ...

የአረንጓዴ አሻራ ቅድመ ዝግጅት!

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2016/17 በጀት ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ6 ነጥብ 5 ቢሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ የብሔራዊ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የቴክኒክ ኮሚቴ ከሰሞኑ...

“እየተመራሁ መጥቼ እያየሁ ተመልሻለሁ” ታካሚ

ሰቆጣ: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መመሪያ ከ760 በላይ ለኾኑ ሰዎች ነጻ የዐይን ቀዶ ህክምና በማድረጉ የዐይናቸው ብርሃን ተመልሶላቸዋል፡፡ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ ሊከሰት እና የዐይን ብርሃንን...

የግብርናው ዘርፍ ባለፉት 10 ወራት የተሻለ አፈጻጸም የታየበት እንደነበር የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርና ሚኒስቴር ከክልሎች ጋር የ10 ወራት አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማው ላይ የተገኙት የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) ባለፉት ወራት በተለያዩ የግብርና ዘርፎች ውጤቶች መታየታቸውን ተናግረዋል። መስኖ ከአምናው የተሻለ አፈጻጸም...