የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት መንግሥት በነዳጅ እና ማዳበሪያ ላይ ድጎማዎችን እያደረገ እንደሚገኝ የፕላንና ልማት...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የዋጋ ግሽበትን ከነበረበት ወደ በ23 ነጥብ 3 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ.ር) ገለጹ፡፡ የሚኒስቴሩ መረጃ እንደሚያመላክተው የዋጋ ንረት በተለይም...

ለ609 ሺህ ሥራ ፈላጊዎች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በዕውቀት እና ክህሎት የበለጸገ እና ተወዳዳሪ ዜጋ መፍጠር ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ ስቡህ ገበያው (ዶ.ር) ገልጸዋል። በ2016 በጀት ዓመት...

በቅርቡ የወጣው ልዩ የኢኮኖሚክ ዞን መመሪያ ምጣኔ ሃብታዊ ፋይዳ ምን ይኾን?

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እምቅ የመልማት አቅም፣ አምራች የሰው ኃይል እና ምቹ የሥራ ከባቢ ያላት ኢትዮጵያ ለዘመናት ሀገራዊ የምጣኔ ሃብት መሠረቷ በግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ትከሻ ላይ ብቻ ተንጠልጥሎ የቆየ ነው፡፡ ከልማድ ፈጽሞ...

“ከ276 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ባለሃብቶች ፈቃድ ወስደዋል”...

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት የ10 ወር ዕቅድ አፈጻጸም እና በቀጣይ አቅጣጫ ላይ ውይይት አካሂደዋል። በ2016 በጀት ዓመት 3 ሺህ 640 አዳዲስ ባለሃብቶች ወደ ክልሉ ገብተው...

“ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ይበልጥ ተቀራርቦ ለመሥራት ምክክር የሚደረግባቸውን አጀንዳዎችን ለመለየት ውይይት እየተደረገ ነው”...

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይነት ምክክር የሚደረግባቸውን ስትራቴጂካዊ ጉዳዮችን ለመወሰን የምክክር መድረክ እያካሄዱ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዚህ ቀደም የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችን ባወያዩበት ወቅት የፖለቲካ ፓርቲዎች ከመንግሥት...