የአዘዞ -አርበኞች አደባባይ የመንገድ ፕሮጀክት ቀሪ የአስፓልት ንጣፍ ሥራን ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ እንደገለጹት የአዘዞ አርበኞች አደባባይ የመንገድ ፕሮጀክት በፍጥነት እንዲጠናቀቅ በተወሰነው ውሳኔ መሰረት የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ግንባታውን አስጀምሯል። ከተማ አሥተዳደሩ...

የከንቲባ ችሎት አገልግሎት የበርካታ ዓመታት የሕዝብ ጥያቄዎችን እየፈታ መኾኑን ተገልጋዮች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የከንቲባ ችሎት አገልግሎት የበርካታ ዓመታት የሕዝብ ጥያቄዎችን እየፈታ መኾኑን ተገልገዮች ገልጸዋል። ለበርካታ ዓመታት በመገፋፋት ሲንከባለሉ የነበሩ ጥያቄዎች በችሎቱ እየተመለሱ ነውም ብለዋል። የችሎት አገልግሎቱ ተጠናክሮ እንዲቀጥልም...

አሁን ላይ አንጻራዊ ሰላም በመምጣቱ የግብር አከፋፈሉ መሻሻል ማሳየቱን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበራዊ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት ማኅበረሰቡ ግብር የመክፈል ግዴታውን እንዲወጣ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ጠይቋል። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ክብረት ማሕሙድ እንዳሉት በአማራ ክልል በ2016...

“በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር እየተሻሻለ መምጣቱን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ጠብቆ የማፅናት ጉዳይ የሁሉም ኀላፊነት ሊኾን እንደሚገባ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ገልጿል። ቦርዱ ይህንን የገለጸው ባሕርዳር በመገኘት...

የጸጥታ ችግሩ የኤች አይቪ ኤድስ ስርጭት እንዲስፋፋ እያደረገ መኾኑ ተመላከተ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከአማራ ክልል ለተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የማኅበረሰብ መሪዎች በወቅታዊ የኤች አይቪ ኤድስ ሁኔታ እና ምላሽ ላይ የንቅናቄ መድረክ እና ሥልጠና ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ በየጊዜው እየተፈጠሩ ያሉ የጸጥታ ችግሮች የኤች አይቪ...